The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Friday, July 15, 2016

መፍትሄው አንድ ብቻ ነው - ህዝቡን ማክበር (ግርማ ካሳ)

›
July 14,2016 "አጋዚና ተጨማሪ የመከላከያ ኃይል ወደ ጎንደር ማምሻውን ገብቷል!!" የሚል ዜና አነበብኩ። አጋዚን ወደ ህዝብ መላክ መፍትሄ አይደለም። ነገሩን የበለጠ ነው የሚያባብሰው። አጋዚ ተ...
Thursday, July 14, 2016

አርበኞች ግንቦት 7 ለጎንደር ህዝብ አጋርነቱን እየገለጸ እንደሚገኝ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ

›
July 14,2016 አርበኞች ግንቦት 7 መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የጎንደር ህዝብ አጋርነቱን እየገለጸ እንደሚገኝ ሊቀመንበሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ። የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ...
Wednesday, July 13, 2016

በጎንደር ሶስት የፌዴራል ፖሊሶች ሲገደሉ ሕዝቡ ቁጣው አሁንም እንደገነፈለ ነው። የህወሓት ደጋፊ ንግድ ቤቶች ወድመዋል።

›
July 13,2016 በጎንደር የሕዝቡ ቁጣ የቀጤለ ሲሆን ሕዝቡን ለማጥቃት ወደ ጎንደር የዘለቁ የፌዴራል ፖሊሶች እና የደህንነት ሃይሎች ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑ ተሰምቷል። ብሶቱ ገንፍሎ ኣደባባይ የወጣው ሕዝብ ራሱን...
Monday, July 11, 2016

ዜጎችን ማፈናቀል መግደልና ማሰደድ የህወሃት አይነተኛ መግለጫዎች ናቸው !!!

›
July 11,2016 አርበኞች ግንቦት7 ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ አንስቶ በአገራችንና በህዝባችን ላይ ሲፈጽም የቆየውና እየፈጸመ ያለው ግፍና ስቃይ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደልም። አ...
Friday, July 8, 2016

ሰበር ዜና… በወያኔ ወታደራዊ ደህንነት አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

›
July 8,2016 በልኡል አለም በሰሜን የሐገራችን ክፍል በህቡእ የተደራጁ የዉስጥ አርበኞችና የትግል አጋሮች በአንድነት በመተባበር ቀንደኛ እና አደገኛ በሆኑ በትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን የመከላከያ ሰራዊት የደህንነ...
Thursday, July 7, 2016

ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ ጌታቸው አሰፋ ለብሄራዊ መረጃና ደህንነት ሃላፊ (ከታማኝ በየነ እና ሲሳይ አጌና)

›
July 7,2016 ለአቶ ጌታቸው አሰፋ ለብሄራዊ መረጃና ደህንነት ሃላፊ ስማችን ከስር የተመለከተው ግለሰቦች በሃገራችን ነጻነት እውን እንዲሆን ከሚፈልጉ በሚሊዮኖች ከሚቆጠሩ ኢትዮጵያን ውስጥ እንገኛለን። በሃገራ...
Wednesday, July 6, 2016

በኤርትራ ምድር በምርኮ ተይዘው የሚገኙ የወያኔ ወታደሮች አርበኞች ግንቦት ለመቀላቀል እንደሚፈልጉ አስታወቁ።

›
july 6/2016 በቅርቡ በፆረና ግንባር ወያኔ በቆሰቆሰው ጦርነት በኤርትራ ወታደሮች ተማርከው በእስር ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ወታደሮች የኦሮሞና የአማራ እንዲሁም ከተለያዩ ብሄሮች የተውጣጡት ወደዚህ ጦርነት የገቡ...
Tuesday, July 5, 2016

የህወሃቱ ሹም ራሳቸውን በራሳቸው ካዱ

›
July 5,2016 “የአምስት ቀን አራስ ልጄን እንደያዝኩ ጥዬ ሸሽቻልሁ” ተፈናቃይ በአዲስ አበባ ከተማ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሀና ማርያም፣ ፉሪ፣ ማንጎ ጨፌ ሌሎች በክፍለ ከተማው ስር ባሉ መንደሮች ከቤት መፍረስ...
Sunday, July 3, 2016

Ethiopia: Tigray People’s Liberation Front on the Run

›
July 3,2016 by Amanuel Biedemariam For over a decade now this author have repeatedly expressed that the ultimate goal the Tigray People...

ለመሆኑ ጦርነቱ የማን ነዉ?!

›
July 3,2016 ከሠራዊቱ ድምፅ ራዲዮ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያዉቀዉ ላለፉት 25 አመታት ኢትዮጵያን በነፍጥ እየገዛ ያለዉ የትግሬ ነፃ አዉጭ ነኝ ብሎ ራሱን የሚጠራዉ የሚሊሽያ ዘረኛ ቡድን መሆኑን ነዉ። የሚገርመዉ...
Thursday, June 30, 2016

ህወሃት በሰሜኑ ግንባር ተጨናንቋል ም/መቶ አለቃ ደጀኔ እና ወታደር በኩር ይናገራሉ!

›
June30,2016 በልኡል አለም በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በምእራብ ትግራይ ሂሞራ በታች የማይካድራ ነዳጅ ማጠራቀሚያ አካባቢና እስከ ሰቲት ሁመራ እንዲሁም ጉናና ኡማህጂር ምስራቅ ትግራይና ዓዲ ግራት ድረስ የተሰማራ...
Wednesday, June 29, 2016

"ከሁሉ መቅደም ያለበት ሰብዓዊ ልማት ነው" ሃብታሙ አያሌው

›
June 29,2016 “ሪፎርም [ተሃድሶ] በገዥዉም በተቃዋሚዉም የግድ ያስፈልጋል" ከጥቂት ቀናት በፊት “ሀገር አለኝ!! ወገን አለኝ!!” በማለት በፌስቡክ ገጹ ላይ ይህንን የለጠፈው የአንድነት ፓርቲ አመ...
Tuesday, June 28, 2016

አስፋልቱ “አብስትራክት” የሆነው የደምቢዶሎ ኤርፖርት

›
June 28,2016 “የቀረው በwifi ይሠራል” ህወሃት በግፍ በሚመራት ኢትዮጵያ የማይጠፋ ነገር የለም፡፡ ምናልባት መብራት ብቻ ነው የሚጠፋው ብሎ የሚያስብ የቅርቡን ክስትት ያልተከታተለ ብቻ ሊሆን ይችላል ቢባ...
Saturday, June 25, 2016

አንዳችሁንም አናስተርፍም፤ እንጨርሳችኋልን” የህወሃት ነፍጠኞች

›
June 25,2016 “ኦጋዴን፤ የኢትዮጵያ [የህወሃት] ድብቅ ኃፍረት የኢትዮጵያን ሕዝብ በነጻ አውጪ ስም እስካሁን በግፍ እየገዛ ያለው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግምባር ሥልጣን በኃይል ከመያዙ በፊት ሲፈጽም የ...
Thursday, June 23, 2016

አንዳርጋቸው ጽጌ የታገተበትን ሁለተኛ አመት ስናስታውስ ለነጻነት ትግሉ ያለንን ቁርጠኝነት በማደስ ነው!!!

›
June 23,2016 የወያኔ አገዛዝ በአቡደራቡህ መንሱር ሃዲ ይመራ ከነበረው የየመን መንግሥት ጸጥታ ሃይል ጋር በመመሳጠር አንጋፋውን መሪያችንንና የትግል ጓዳችንን አንዳርጋቸው ጽጌን ከሰነዓ አውሮፕላን ማረፊያ አግቶ...

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መታሰር የነጻነት ትግሉን አቀጣጥሎታል ሲል አርበኞች ግንቦት7 ገለጸ

›
June 23,2016 ኢሳት ዜና :-  ንቅናቄው የድርጅቱ ከፍተኛ የአመራር አባል የታሰሩበትን ሁለተኛ አመት ለማስታወስ ባወጣው መግለጫ “ ህወሃት አንዳርጋቸው ጽጌን በእጁ ለማስገባት በአፈናው ተግባር ተባባሪ ለሆነው ...
Wednesday, June 22, 2016

ህወሃት “አምባሳደሮችን” በታማኞቹ ሊተካ ነው

›
June22,2016 “የማይታመኑ ከሆነ “አለመታመናቸውን” ማሳየት አለባቸው” በተለያዩ አገራት የሚገኙ አምባሳደሮች በወሳኝ የህወሃት ሰዎች ሊተኩ እንደሆነ ተነገረ፡፡ በህወሃት ውስጥ ያለው ፍርሃቻና አለመረጋጋት...
Monday, June 20, 2016

BREAKING: Genzebe Dibaba’s coach arrested in doping raid

›
June 20,2016 BARCELONA, Spain (AP) — The coach of World 1500m champion Genzebe Dibaba and other long-distance runners was arrested near B...

” የኢህአዴግ” እና “ህግደፍ” የሰሙኑ ዉጥረት

›
June 20,2016 (የግል እይታ) – ዑስማን ካዋጃ የዛሬ 25 አመት የዓረቦች ታላቅ ህልም እና አጀንዳ በኢህአዴግ እና ህዝባዊ ግንባር ንዲሞክራሲን ፍትሕን (ህግደፍ) ኣስፈፃሚነት ተ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.