The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Wednesday, September 26, 2018

የነአቶ በቀለ ገርባ መግለጫ አድራሻው ለማን ነው?

›
September 26, 2018 ከቀሲስ መልአኩ ባወቀ ( ሎስ አንጀለስ) እነ አቶ በቀለ ገርባ የሰጡትን መግለጫ አነበብኩ፤ የአንዳንዶችንም አስተያየት ሰማሁ። ምንም እንኳ አላማው ያነጣጠረው በኢሳትና በግንቦት ሰባት ላ...
Tuesday, September 25, 2018

“የአዲስ አበባ ፓሊስ” ለሉአላዊ ባለቤቱ ይመለስ!

›
September 25, 2018 ከኤርሚያስ ለገሰ የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጄር ጄኔራል ደግፌ በዲ በወቅታው የመዲናይቱ የፀጥታ ጉዳይ ላይ የሰጡትን መግለጫ ሰማሁት። ኮሚሽነሩን በተሰጣቸው ሃላፊነት እ...
Saturday, March 17, 2018

የህወሃት የደህንነት ተቋም የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚን ስብሰባ መረጃዎችን “እያሾለከ” እያወጣ ነው።

›
17,03,2018 ፋሲል የኔአለም የሚለቀቁት መረጃዎች ደግሞ በለማና አብይ ላይ ያነጣጠሩ ናቸው። ሁለቱም ሰዎች በስብሰባው ላይ የተለዬ ተቃውሞ እንዳላሰሙ የሚያሳይ ጽሁፍ አንብቤአለሁ። ። ሽፈራው ሽጉጤም ስብሰባው ያለ...
Tuesday, February 20, 2018

ለሕዝብ ፍላጎት መታዘዝ ያስከብራል!

›
February 20,2018 ከሪፖርተር ጋዜጣ የተወሰደ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በገዛ ፈቃዳቸው ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ መወሰናቸው ከመሰማቱ በፊት  በእስር ላይ የነበሩ በርካታ ፖለቲከኞች ተፈተዋል፡፡...
Saturday, February 17, 2018

የኢህአዴግ ውስጣዊ ቀውስ ተባብሷል- ስራ አስፈፃሚው አስቸኳይ ስብሰባ ይቀመጣል

›
Febeuary 17,2018 ዋዜማ ራዲዮ-የበረታውን የፖለቲካ ቀውስ ተከትሎ ገዥው ግንባር በተለያዩ አቅጣጫዎች እየተውተረተረ ይገኛል። መሰረታዊ የፖለቲካ ማሻሻያ መደረግ አለበት የሚሉ ድምጾች በበረቱበት በአሁኑ ሰዓት ...
Wednesday, December 27, 2017

ለማ መገርሳ "አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም" እያሉ ነው

›
December 27,2017 ክንፉ አሰፋ   "አውሬው ቆስሏል*። ቆስሎ ስላልተኛ፣ ማቁሰሉ ብቻ በቂ አይደለም። ተመልሶ እንዳይመጣ እርግጠኞች መሆን አለብን።" የሚለው ቃል የወጣው ከ"ጽንፈ...
Thursday, November 2, 2017

የህውሃት የዘረኝነት ፓለቲካና መዘዙ ( ገዛኸኝ አበበ )

›
 November 2,2017 ወያኔ  ( ኢህአዲግ) የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ትልቁ የፖለቲካ አጀንዳ አድርጎ የተነሳው ሕዝብን ከሕዝብ ጎሳን ከጎሳ ሀይማኖትን ከሀይማኖት የፖለቲካ ድር...
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.