The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Wednesday, September 14, 2016

What TPLF bandits and the rest should know to snap out of their delusion to see A NEW DAY

›
September14,2016 TPLF officials of the Ethiopian regime Lately listening what TPLF bandits say shows; there is a complete communicatio...
Sunday, September 11, 2016

ፍትህ ከሌለ ሰላም የለም

›
September 11,2016 ዳንሄል ጣሳው በዚህ አጋጣሚ በኦሮሚያ፥በአማራ በቂሊንጦ ወህኒ ቤት የሞቱት፥ ሰሞኑን በደምቢ ዶሎ ልጇ የተገደለባት እናት ታሪክ ዘግናኝና የሚያስቆጭ ነው።ለሁሉም የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገ...
Saturday, August 27, 2016

በርከታ ከተሞች ራሳቸውን ከወያኔ አገዛዝ ነጻ አድርገዋል

›
August 27,2016 የዐማራ ሕዝብ ተጋድሎ – ሙሉቀን ተስፋው (ነሃሴ 20 ቀን 2008) በበርከታ የጎጃም ከተሞች የዐማራ ተጋድሎ ተፋፍሟል፤ ራሳቸውንም ከወያኔ አገዛዝ ነጻ አድርገዋል  በቡሬ ከተማ ከሠ...

ሕዝባዊ ተቃውሞው ኢኮኖሚውን እየጎዳው ነው!

›
August 27,2016 “ጥብቅ እርምጃ እንወስዳለን” ህወሃት በኢትዮጵያ የተለያዩ ቦታዎች የተነሳው ሕዝባዊ ተቃውሞ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያደረሰ መሆኑ ተሰማ፡፡ የአመጹ ሒደትና ብርታት ያሳሰበው...
Saturday, August 20, 2016

አዲስ አበባ በከፍተኛ ውጥረት ላይ ናት – አሜሪካ በኢትዮጵያ ያሉ ዜጎቿን አስጠነቀቀችn

›
August 20,2016 Members of the Ethiopian army patrol the streets of Addis Ababa in 2005 .ኤፍ (ነሃሴ 14 ፥ 2008) የአዲስ አበባ ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባ...
Wednesday, August 17, 2016

ጊዜዉ ደረሰ

›
Augest 17,2016 ፊዳ ቱምሳ ዕንባ እየተናነቀኝ የዛሬዉ የኦሮሞ ትዉልድ እየከፈለ ያለዉን መስዋዕትነት ከእሱ ጋር ሆኜ ያለመካፈሌ እያንገበገበኝ ተከዝኩ፡፡ የነፃነት ቀን መቃረቡን ሣይ በአንድ በኩል እጅግ ተፅና...
Friday, August 5, 2016

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ለምን ፍርድ ቤት አልቀረበም ?

›
Augest 5,2015 ከሙሉቀን ተስፋው በፍርሃት ውስጥ የተዋጠው የወያኔው መንግስት በአማራው ህዝብ ላይ ያለውን ጥርጣሬ እንደቀጠለ ውሎአል በዚህም ምክንያት ኮለኔሉን ወደ ፍርድ አልማቅረቡ ብዙዎቹንም አስቆጥቶአል። ለም...
Tuesday, August 2, 2016

አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በጎንደር የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን ሰጡ

›
Augest 2,2016 ኢሳት ዜና ፣ — በስልጣን ላይ ያለው ገዢው የኢትዮጵያ መንግስት ከስልጣን እንዲወገድ የሚጠይቅ ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ እሁድ በጎንደር ከተማ ተካሂዷል ሲሉ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙ...
Monday, August 1, 2016

ብአዴን በአማራ ህዝብ ብሶት ላይ ተሳለቀ!!

›
Augest 1,2016 በአማራነታችን እዬደረሰብን ያለው ግፍ አንገሽግሾን ወደ አደባባይ ወጥተን ድምፃችንን ያሰማንበትን ሰላማዊ ሰልፍ ክልሉን አስተዳድራለሁ የሚለው ብአዴን የሰጠው መልስ ሚሊዬን አማሮችን አስቆጥቷል። የ...
Saturday, July 30, 2016

ሰበር ዜና . . . በጎንደር የአማራ ልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ህዝባዊነት እያሳዩ ነዉ ተባለ

›
July 30,2016 በጎንደር ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ባጠቃላይ ነገ የሚካሄደዉን የጎንደርን ሰልፍ ተነተርሶ የተሰጣቸዉን ሰላማዊ ሰልፍ የማክሸፍ ሴራ ያለማቀበላ...

የረሃብ አድማ ላይ ያሉት ብርሃኑ ተ/ያሬድ እና ዮናታን ተስፋዬ ፍርድ ቤት ቀረቡ

›
July 30,2016 በቂሊንጦ የሚደርስባቸውን በደል በመቃወም ለ9 ቀን የረሃብ አድማ ያደረጉት እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ እና ዮናታን ተስፋዬ ትላንት ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር። እነ ብርሃኑ (ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ እየሩስ ተ...
Friday, July 29, 2016

The poverty-bad governance conundrum simmering conflicts in Ethiopia

›
July 29.2016 by Getahun S. Gesso* Ethiopia is praised for a booming economic growth over the last decade in consonance with the Africa ...
Thursday, July 28, 2016

የፊታችን እሁድ ጎንደር ከተማ ላይ ለሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ሁሉም አማራ እንዲዘጋጅ ጥሪ ተደረገ: -

›
July 28,2016 በወልቃይት የአማራ ማንነት ላይ ያነጣጠረውን የህወሓት ጥቃት ለመቃዎም እሁድ ሃምሌ 24 2008 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል ። በጎንደር እና አካባቢዋ ያለ ማንኛውም የአማራ ተ...
Tuesday, July 26, 2016

ሕወሃት በወልቃይት ተወላጆች ላይ ያደረሰው ግፍና ጭፍጨፋ በዓይን ምስክር እንዲህ ነበር የተገለጸው

›
July 26,2016 ወልቃይት በጉልበት ወደ ትግራይ ክልል ሢከለል ለምን ይሆናል ያሉና የተቃወሙ ወጣቶች ላይ የደረሠውን ግፍ አንድ ወታደር እንደሚከተለው ተናግሮ ነበር።በመጀመሪያ ወጣቶቹ ከወልቃይት ተጭነው ወደ ትግራይ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.