The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Saturday, April 30, 2016

ፍሪደም ሃውስ ኢትዮጵያና ኤርትራን የጋዜጠኞች ወህኒ ቤት ብሏቸዋል

›
April 30,2016 ዋና ጽ/ቤቱን በአሜሪካ ያደረገው ፍሪደም ሃውስ ባወጣው ሪፖርት ሁለቱን የምስራቅ አፍሪካ አገራት ኢትዮጵያና ኤርትራን ከሰብ ሰሃራን አገራት መካከል ዋነኞቹ የጋዜጠኞች እስር ቤት በማለት ሰይሟቸዋል...
Sunday, April 24, 2016

የጋምቤላ ክልል ፕሬዘዳንትና ሪክ ማቻር የተሳፈሩባት መኪና በሰልፈኞች ጥቃት ደረሰባት

›
April 23,2016  በጋምቤላ ክልል ጃዊ በተባለ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ በደቡብ ሱዳን ሱደተኞች ተጨፍጭፈው ከ17 የሚልቁ ኢትዮጵያዊያን መገደላቸው ቁጣን ቀስቅሷል፡፡ በዛሬው ዕለት ድርጊቱን ለማውገዝ የጋምቤላ...
Saturday, April 23, 2016

በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ሰቆቃ፤ ሞትና ስደት ለማስቆም ሁላችንም ጠንክረን እንታገል!!!

›
April 23,2016 የአርበኞ ግንቦት 7 ሳምንታዊ ርዕስ አንቀጽ አፕሪል 22 2016 ህወሃት ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ጀምሮ በህዝባችንና በአገራችን ላይ እየተፈጸመ ያለው ወንጀል ቁጥር ስፍር የለውም። እስ...
Tuesday, April 19, 2016

በጋሚቤላ ወገኖቻችን ላይ ለደረሰው ጭፍጨፋ ተጠያቂው ወያኔ ነው!!!

›
April 19,2016 ባለፈው ዓርብ ሚያዚያ 7 ቀን 2008 ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ድንበር ጥሰው በመግባት በላሬና ጃካዋ ወረዳዎች በሚኖሩ የኑዌር ወገኖቻችን ላይ ጭፍጨፋ ማካሄዳቸውን በአገዛዙ ቁጥጥር ሥር ያሉ ሚ...
Monday, April 18, 2016

Saving Ethiopians from Ethiopia

›
April 18,2016 By Lalisaa Hiikaa Ethiopians In my previous article, “Refugees in The United States,” I appealed to Ethiopians to rally ...
Sunday, April 17, 2016

ወያኔና ትግሬ

›
April 17,2016 (ፕ/ር መስፍን ወልደ-ማርያም) አዳም በበደለ መድኃኔ ዓለም ካሠ፤ የተጠቀሰውን አባባል የማያውቅ ክርስቲያን ያለ አይመስለኝም፤ ለእስላሞችም ቢሆን አዲስ ነገር አይሆንባቸውም፤ አዳም ትእዛዝ...
Friday, March 25, 2016

ሰበር ዜና! የመለስ ፋውንዴሽን ተዘጋ! – ነፃነት ዘለቀ

›
March 25,2016 ይህን የመለስን ፋውንዴሽን መዘጋት በሚመለከት “ዜና ላድርገው ወይንስ መጣጥፍ?” ብዬ ብዙ ተጨነቅሁ፡፡ ዜናም ላድርገው መጣጥፍ መቼም እስካሁን የቀደመኝ እንደማይኖር ተስፋ አለኝ፡፡ ወደሰበር ዜናው...
Thursday, March 17, 2016

እየሰመጠ ካለ መርከብ ራስን የማዳኛ ጊዜ አሁን ነው!

›
March 17,2016 (ከአርበኞች ግንቦት 7 ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ) ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2008 ዓ.ም የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ አድርጎ ...

The Fast Growing Economy? Ethiopian PM is Begging for Food

›
March 17,2016 Ethiopia Leader Calls for More Foreign Food Aid Amid Drought (AP) — Ethiopia’s leader on Thursday urged the international...
Tuesday, March 15, 2016

ቡና ሁነኛውን ደጋፊውን በፌደራል እጅ አጣ

›
March 15,2016 (ሳተናው) የአዲስ አበባ ስታዲየም ደምበኛ ከሆኑ የቂርቆሱን ልጅ ሽመልስ ጨርቆስን አያጡትም፡፡ቂርቆሶች በርህራሄው በደፋርነቱና ጥቃትን በመጠየፉ ያውቁታል፡፡የድንገተኛው ሞቱ ምክንያትም ይሄው ጥቃት...
Monday, March 14, 2016

አለም የዘነጋው ጩህት ‹‹ምንም የምንበላው ነገር የለንም››

›
March 14,2016 ገነት ታምራት የሁለት ወር ልጇን ጭንቅላትን በስቶ ከሚገባው ጸሐይ ለመከላከል በሁለት እጆቿ እየጋረደችው ተቀምጣለች፡፡ ለልጇ የሚደረግለትን የአልሚ ምግብ ድጋፍ ከሌሎች በመቶዎች ከሚቆጠሩ እናቶች ጋ...
Friday, March 11, 2016

ህወሃት – 9 ስደተኞችን ደብዳቤ ጽፎ ከአሜሪካ ወሰዳቸው

›
March 11,2016 “ከህወሃት በላይ በራሳችን አዝኛለሁ” ኦባንግ ሜቶ ከተለያዩ አገራት አሜሪካ ገብተው የስደት ማመልከቻ ያስገቡ 9 ኢትዮጵያውያንን ህወሃት ተረከቦ ወደ አገር ቤት እንደወሰዳቸው ታወቀ። አንዱ ...
Wednesday, March 9, 2016

ከጠመንጃ ‘ነፃነት’ ወደ ስኳር ባርነት! | ታሪኩ አባዳማ

›
March 9,2016 ታሪኩ አባዳማ – የካቲት 2008 ለስኳር ማምረቻ ፋብሪካዎች ማስፋፊያ በሚል ሰበብ መጠነ ሰፊ መሬት ከዜጎች እየተዘረፈ መሆኑን ስንሰማ ቆይተናል። የታሪክ እና እምነት መናኸሪያ ዋልድባ ገዳም በይ...
Monday, March 7, 2016

የመለስ ዜናዊ ራእይ

›
March 7,2016 መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ማን ነው? መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ የጠላት ጠላት ደመኛ ጠላት ነው። ከአባቱ፣ ከእናቱና ከአያቶቹ የወረሰው በኢትዮጵያና በሕዝቧ ላይ የፈጸመው ግፍ፤ የሃገር ማፍረስ ድር...
Thursday, March 3, 2016

ዛሬም እንደ አድዋው ጊዜ አብረን እንነሳ!!!

›
March 3,2016 በያዝነው ሳምንት አባቶቻችን የነበረውን የትጥቅ የበላይነት መከታ በማድረግ ሀገራችን ኢትዮጵያን ለመውረርና ህዝቧን በውርደትና በባርነት ለመግዛት የዘመተብንን የጣሊያን ጦር አለምን ማስደነቅ ብቻ ሳይ...
Friday, February 26, 2016

“ባልተማሩ የህውሓት ታጋዮች አንመራም... ” የፌደራል ፖሊስ አመራሮቹ

›
February 26,2016 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) አዲስ አበባ ላይ ያልተሳካላቸው የህወሓት አገዛዝ ፌደራል ፖሊስ አዛዦች ባህር ዳር ላይ በድጋሚ ስብሰባ አካሂደው የባሰውን ተበጣበጡ ፡፡ ...

BREAKING: Warmonger minority despots in Ethiopia amass army, heavy artillery near the border with Eritrea

›
February 26, 2016 ESAT News (Photo: File) The Ethiopian government has been building up its army and weaponry near the country’s bor...
Wednesday, February 24, 2016

ጎጃሜው ጎንደሬው retarded (ኋላ ቀር) ነው ትላለች የፓልቶክ ታዳሚዋ ሚሚ ስብሃቱ

›
February 24,2016 ነጻው ፕሬስ በታፈነበት፣ እስክንደር ነጋ፣ ተመስገን ደሳለኝ፣ ዉብሸት ታዬ፣ ጌታቸው ሽፈራው የመሳሰሉ አንጋፋ ጋዜጠኖች ብእር በማንሳታቸው ብቻ ሲታሰሩ፣ ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ...

The Making of TPLF’s Paramilitary Death Squad: Agazi Murder Inc. & A Mother’s Tears

›
February 24,2016 The Pentagon trained Ethiopian forces- including the notorious Agazi Special Forces unit. Jeremy Scahill, founding ed...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.