The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Thursday, September 17, 2015

ምኞትና ተግባር ምንና ምን ናቸው? በጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ

›
September 17,2015 በአዲሱ አመት ዋዜማ የፖለቲካ እስረኞችን ለመጠየቅ ወደ ቂሊንጦ እስርቤት ከእህቴ ጋር ሄጄ ነበር፡፡ ስማችንን እና የምንጠይቃቸዉን እስረኞች ስም ካስመዘገብን በኋላ መታወቂያችን አሳይተን ወ...
Tuesday, September 15, 2015

Zone 9 Bloggers Winners of the 2015 CPJ Press Freedom Award

›
September 15, 2015 (CPJ) – In April 2014, Ethiopian authorities  arrested  six bloggers affiliated with the Zone 9 collective. The blog...
Monday, September 14, 2015

የሕወሓት መንግስት የአውሮፕላን አብራሪውን ኃይለመድህን አበራን መኪና ለጨረታ አቀረበ

›
September 14,2015 በጥር 2006 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ወደ ሮም ጣሊያን ሲበር የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 767 አውሮፕላን ጠልፎ ጄኔቫ ስዊዘርላንድ ያሳረፈው ረዳት አብራሪ ኃይለ መድኅን አበ...
Saturday, September 12, 2015

የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ትቶ ለምን ኮበለለ?

›
September 12,2013 የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ትቶ ለምን ኮበለለ ? ሊፈታ የሚገባ ጥያቄ የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም የተወሰኑ የትህዴን ሰራዊት ይዞ ሀገር ኢትዮጵያ ኮበለለ ይሄ ዜና ብዙዎ...

መልካም አዲስ ዓመት – ድጋፍ ለአገር አድን ንቅናቄ

›
September 12, 2015 “የኢትዮጵያ አገር አድን በዲሞክራሲ የጋራ ንቅናቄ” ምስረታ ዜና በአዲስ ዓመት መባቻ መሰማቱ ትልቅ የምሥራች ነው። ይህንን ንቅናቄ ለመመስረት ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ ድርጅቶችና ግለሰቦች ...
Friday, September 11, 2015

የፌስቡክ ተቃዋሚዎች አብዮታዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው መሆኑ በአባይ ወልዱ የሚመራው የህወሓት አንጃ አሳወቀ።

›
September 11,2015 የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሃት) በመቀሌ ከተማ ባደረገው ስብሰባ ላይ በጥንቃቄ ተመርጠው የተጠሩ ታማኝ ካድሬዎችና አባላት የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰሙ፡፡ የትግራይ ፌስቡክ ተ...
Tuesday, September 8, 2015

OLF and TPDM expected to join Patriotic Ginbot 7

›
September 8, 2015 Update: Our earlier report regarding the armed groups merger expectation confirmed with slight change. Please listen ...

ሻዕቢያ ህወሃትን አስጠነቀቀ

›
September 8,2015 የጦርነት አታሞ እየተመታ ነው፤ “ሳንጃም ተስሎብኛል” ቀደም ሲል የአባትና ልጅ “አፈጣጠርና ግንኙነት” የነበራቸው ወዳጆች ሻዕቢያና ወያኔ ያልተጠናቀቀውን የባድመን ጦርነት ካካሄዱ ...

በኤርትራ የሚገኙ አራት በትጥቅ ትግል የተሰማሩ ንቅናቄዎች የኢትዮጵያ አገር አድን በዴሞክራሲ የጋራ ንቅናቄ በሚል ስያሜ በይፋ መሰረቱ

›
  September 8,2015 በኤርትራ የሚገኙ አራት በትጥቅ ትግል የተሰማሩ ንቅናቄዎች የኢትዮጵያ አገር አድን በዴሞክራሲ የጋራ ንቅናቄ በሚል ስያሜ  በይፋ መሰረቱ::የጋራ ንቅናቄውን የመሰረቱት ድርጅቶቹ  የጋራ...
Sunday, September 6, 2015

Millions at risk as severe drought hits Ethiopia

›
September 6,2015 Addis Ababa - Around 4.5 million Ethiopians could be in need of food aid because of a drought in the country, the UN has...
Saturday, September 5, 2015

አርበኞች ግንቦት 7 ለ1 ሰዓት የፈጀ ውጊያ ማድረጉን አስታወቀ * ገድያለሁ፣ መሳሪያም ማርኬያለሁ ብሏል

›
September 5,2015 የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ የውስጥ አርበኞች በህወሓት አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት በመሰንዘር ለአንድ ሰዓት የዘለቀ ከባድ ውጊያ አድርገው ከፍተኛ ጉዳት ማድረ...
Thursday, September 3, 2015

ረሀብን ለማጥፋት ህወሓትን ማስወገድ

›
September 3, 2015 ረሀብ በአገራችን ላይ እያንዣንበበ ነው። በአፋርና በሱማሌ ከከብቶች አልፎ ሕፃናት እየሞቱ ነው። የረሀቡ አደጋ ወደ ኦሮሚያና ሌሎች የደቡብ ገጠሮች እየተዛመተ ነው፤ ሰሜን ኢትዮጵያም ከአደ...
Tuesday, September 1, 2015

በጀኔራል ሳሞራ የኑስ እየተመራ በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ስብሰባ ያለመፍትሄ ተበተነ

›
September 1,2015 በጀኔራል ሳሞራ የኑስ እየተመራ በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የመከላከያ  ከፍተኛ አዛዦች ግምገማዊ ስብሰባ ያለመፍትሄ መበተኑን ለማወቅ ተችሏል።በመረጃው መሰረት- በአዲስ አበባ ከተማ በጀኔራ...
Thursday, August 27, 2015

መልዕክት በድሆች ድህነት ለመክበር መሯሯጥ ላይ ላሉ የዲያስፓራ ማኅበረሰብ አባላት !

›
August 27, 2015 የግል ኑሮን ለማደላደል ሲባል የወያኔ አባል መሆን “ወይን ለመኖር” የሚል ስያሜ ከተሰጠው ዓመታት ተቆጥሯል። “ወይን ለመኖር” ዜጎች ነፃነታቸውን ለጥቅም አሳልፈው የሚሸጡበት፤ የሰው ልጅ ክ...
Wednesday, August 26, 2015

በዜጎች ላይ የሚፈፀመዉ ሰቆቃ አሁንም እየቀጠለ ነው!!

›
August 26,2015 በሺዎች የሚቆጠሩ በርካታ ሰዎች በየክልሉ በተቋቋሙ እስር ቤቶች ዉስጥ ክስ ሳይመሰረትባቸዉ እንደሚታሰሩና፤ ግርፋት ሰቆቃና ድብደባ እንደሚደርስባቸዉ አልፎ ተርፎም እንደሚገደሉ ከኢትዮጵያ ህዝብ...
Tuesday, August 25, 2015

Ethiopia needs $230-million worth food aid

›
August 25, 2015 (Reuters) – The number of Ethiopians who will need food aid by the end of this year has surged by more than 1.5 million...
Saturday, August 22, 2015

በሶማሊያ ሀገር ህይወታቸው እያለፈ ያሉ የኢትዮጵያ ወታደሮች ቁጥራቸው እየጨመረ ነው

›
August22,2015 እየተላኩና ህይወታቸው እያለፈ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ወታደሮች ከቀን ወደ ቀን ቁጥራቸው እየጨመረ እንደሆነ ከተለያዩ ያገራችን አካባቢዎች የደረሰን መረጃ አስታወቀ። በሶማሊያ ሃገር እየሞቱ ያሉ...

ሆዳም ቢሰበሰብ መግላሊት ኣይከፍትም

›
August 22, 2015 ከብርሃኑ ተስፋዬ የሰይጣኑን ሙት ኣመት ለማክበር በሚዘጋጁበት ወቅት ወያኔዎች ሆዳም ዲያስፖራዎችን ወደ ኣዲስ ኣበባ ጋብዘው ቡራ ከረዩ የሚሉበት ሁኔታ ስለገረመኝ ነው ይህን ጽሁፍ ለንባብ...
Monday, August 17, 2015

አምባገነንነትና የነፃነት ጥያቄ!

›
August 17,2015 የኢህአዴግ ስርዓት በአለፉት 24 ዐመታት ያዋቀራቸው ወታደራዊና የፀጥታ ኃይሎችን ተጠቅሞ የሰፊውን ህዝብ ነፃነት መግፈፍ፤ ውስጥ ለውስጥ የማይስማሙትን ማሰርና መግድል ካለምንም የርዕዮተ-ዓለም...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.