The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Friday, June 27, 2014

በመቀሌ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቃዉሞ ሰላማዊ ሰልፍ ሊደረግ ነው

›
June 26/2014 ሰኔ ቅዳሜ 21 ቀን ፣ በመቀሌ ከተማ የተቃዉሞ ሰላማዊ ሰልፍ እንደተጠራ፣ የአረና አመራር አባል አቶ አብርሃ ደስታ ገለጹ። ሰልፉ በከተማዋ አስተዳደር እውቅና እንዳገኘ የገለጹት አቶ አብርሃ፣ በባ...
Thursday, June 26, 2014

የወያኔን የጥፋት ድግስ እናምክን!

›
June 26/2014 ኢትዮጵያን የሚገዛው ጉጅሌ ሀገራችንን እየወሰደበት ያለው አደገኛ አቅጣጫ አሳሳቢ ከመሆን አልፎ የአደጋውን መራራ ፍሬ ማየት ከጀመርን ሰነበትን። የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ወሳኝ ከሆነው የወደፊቱ ...

በምስራቅ እዝ የመከላከያ መኮንኖች መካከል ውስጣዊ ውጥረት ሰፍኗል።

›
June26/2014 ምንሊክ ሳልሳዊ በወያኔ መኮንኖች እና በኢትዮጵያ የመከላከያ ስራዊት መኮንኖች መካከል በፖለቲካ እና በጥቅማ ጥቅም ጉዳዮች ዙሪያ ውስጥ ውስጡን እየተካረረ የመጣው አተካራ ከባድ ውጥረት መፍጠሩን በእ...

እሥረኛው ጠቅላይ ሚንስትር ደሳለኝ ኃይለማርያም በምግብ ራሳችን ችለናል ማለቱ ከምኑ ላይ ነው ስህተቱ?!

›
June 26, 2014 በጌታቸው ፏፏቴ መግቢያ፦ ህወሃት/ኢህአዴግ ኢትዮጵያዊ የሆነ አጀንዳ እንደሌለውና ሊኖረውም እንደማይችል ከተቋሙ መሠረታዊ ፕሮግራም በመነሳት ግንቦት 20/1983 በሚል ባቀርብኳት ጦማሬ አስረግጨ አ...

የደመወዝ ጭማሪው የዋጋ ንረት እንደማያስከትል ግልጽ መደረግ አለበት!

›
June25/2014 የዋጋ ንረትን በተመለከተ ሰሞኑን ሁለት ተቀራራቢ የሆኑ ክስተቶች ተሰምተዋል፡፡ የመጀመሪያው የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባለሥልጣን የግንቦት ወር 2006 ዓ.ም. የዋጋ ንረትን በማስመልከት ያወጣው ሪፖርት...
Wednesday, June 25, 2014

አብዛኛው ህዝብ ለመንግስት ጥላቻ አለው” ሲል አንድ ከኢህአዴግ የወጣ ሰነድ አመለከተ

›
June25/2014 በአማራ ክልል ለሚገኙ አመራሮችና አባላት የተደረገውን ስልጠና አስመልክቶ ከብአዴን ጽህፈት ቤት በቁጥር ብአዴን 145/10/ኢህ/06 ለኢህአዴግ ጽ/ቤት  አዲስ አበባ በሚል የተጻፈው ደብዳቤ “አብዛኛው ...

‹‹ …ያኔ በምወደው የጋዜጠኝነት ሙያ እየሰራሁ እቀጥላለሁ›› ጀግናው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ (ከቃሊቲ እስር ቤት)

›
June 25, 2014 በጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ቅዳሜ ሰኔ 14 ቀን 2006 ዓ.ም ከታች በፎቶግራፍ የምንታይ [ፎቶግራፉን ያነሳው አብነት ረጋሳን ጨምሮ] fጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በዓለም የጋዜጠኞች እና የዜና ...

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብትን የደፈጠጡ አገር አልባ ናቸው!

›
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ   የሰብአዊ   መብት   ወንጀል   ፍፃሜ መሪ   ተዋንያን   ሆነው   ከቆዩ   በኋላ በመሰደድ   በአሜሪካ   እራሳቸውን   ደብቀው  ...

የመጨረሻዉ መጀመሪያ

›
June 25/2014 በቅርቡ በተከታታይ አገር ቤት ዉስጥ ቅርጽና ይዘት እየያዙ የምናያቸዉና ማንም አሌ የማይላቸዉ ግዙፍ እዉነታዎች ሁሉም በአንድነት የሚጠቁሙት አይቀሬዉ የወያኔ መጨረሻ መጀመሩን ነዉ። ከዚህ ቀደም በ...

የትግራይ ክልል “አሸባሪ” ያላቸውን የትግራይ ሴት ጉዳይ (ደብዳቤውን ይዘናል)

›
June24/2014 (ኢ.ኤም.ኤፍ) ተከሳሽዋ ወ/ሮ አልጋነሽ ገብሩ ባራኪ ይባላሉ። መንግስትን በሃይል ለማፍረስ በማሰብ የአሸባሪነት ተግባር ፈጽማለች ተብላ በትግራይ ክልል መንግስት ተከሳለች። ሁኔታውን በቅርብ የተከ...
Tuesday, June 24, 2014

ጅቡ ሞቷል፡ ቀበሮው እየበላ ነው!

›
June 24/2014 ህወሓትን ስንቃወም የደርግ ናፋቂዎች ይሉናል። ህወሓትን መቃወም ደርግን መደገፍ ነው እንዴ? ደርግን ሳንደግፍ ህወሓትን መቃወም አንችልም እንዴ? በጎች፣ ጅብና ቀበሮ ነበሩ። ጅቡ ብዙ በጎችን ...

በሀዋሳ በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ አባላት ዛሬም የረሀብ አድማ ላይ ናቸው!! በሀዋሳ ሰ.መ.ጉ እስረኞችን እንዳይጎበኝ ተከለከለ – የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት

›
June24/2014 አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት)ባሳለፍነው ሳምንት ሰኔ 15 ቀን 2006ዓ.ም በሃዋሳ ከተማ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲ አባላት ‹...

ከሕገ-መንግሥቱ በፊት (ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ)

›
June 24, 2014 ትናንት ሰኔ 14 ቀን 2006 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹ያገባኛል ባይነት እና ጋዜጠኝነት በአምባገነን ሥርዓት ውስጥ›› በሚል ርዕስ እኔን ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ እና ዳዊት ሰለሞንን የውይይት መነሻ ...

ሰበር ዜና ጅዳ ሳውዲ አረቢያ አንዲት ኢትየጵያዊት በጅዳ ቆንስል ግቢ ታንቃ ተገኘች

›
June23/2014 በሳውዲ አረቢያ ጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት ግዜያዊ የስደተኞች መጠለያ ውስጥ እንዲት ኢትዮጵያዊት ታንቃ መገኘቷ የአካቢውን ማህበረሰብ ደረት ሲያስደቃ መዋሉን ቦታው ላይ የነበሩ የአይን እማኞች አረጋግጠዋል።...
Monday, June 23, 2014

የአምባገነኖችና ዴሞክራሲ ናፋቂዎች ግብግብ በአዋሳ – ዳንኤል ተፈራ

›
June23/2014 አዋሳ ሆይ እስከመቼ የዳንስ ከተማ ብቻ እንድትሆኝ ይፈረድብሻል? የፖለቲካ ከተማም ሁኝ እንጅ!!! የህዝቡ የለውጥ ፍላጎት ገፍቶ በወጣ ቁጥር የአምባገነኖች መደናበር ያይላል፡፡ ሲደናበሩም ህግ ይጥሳሉ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.