The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Thursday, April 18, 2013

ከፈንጂ ማምከኛ ድርጅት በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠር ሀብት ተዘረፈ

›
ሚያዚያ ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአፍሪካ ውስጥ ካሉ ሶስት የፈንጅ አምካኝ ድርጅቶች መካከል በአገልግሎት ዘመኑም ሆነ በተግባሩ በግንባር ቀደምነት ስሙ የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ ፈንጅ አምካኝ ድርጅት ምክን...
Wednesday, April 17, 2013

Behind the Ethnic Cleansing in Benishangul-Gumuz

›
by Fekade Shewakena The despicable and barbaric action of targeting, evicting and deporting ethnic Amaharas from the Benishangul-Gumuz et...
Tuesday, April 16, 2013

Ethiopian journalist Reeyot Alemu wins 2013 UNESCO-Guillermo Cano World Press Freedom Prize

›
Imprisoned Ethiopian journalist Reeyot Alemu has won the 2013 UNESCO-Guillermo Cano World Press Freedom Prize. Reeyot was recommended by ...

ገዢው ፓርቲ ያልጠበቀውን የምር ጫ ውጤት አገኘ

›
ሚያዚያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ያለምንም ጠንካራ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ባደረገው ምርጫ ያልጠበቀውን ውጤት ማግኘቱን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ያሰባሰብናቸው መረጃዎች አመለከቱ። ...

የእርዳታ ድርጅቶች በዝቅተኛው የኦሞ ሸለቆ የደረሰውን የህዝብ መፈናቀል ከቁም ነገር አለመቁጠራቸውን አንድ ድርጅት አስታወቀ

›
ሚያዚያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል ለኢሳት በላከው ዘገባ በኦሞ ሸለቆ ላይ የሚገነባው ግልገል ጊቤ 3 እና ለስኳር እርሻ በሚል የሚካሄደው የመሬት ወረራ በአካባቢው ህዝብ ላይ ከ...
Monday, April 15, 2013

Protesters disrupted Woyanne attempt to sell Nile bond in Houston – (video, photo)

›
Elias Kifle | April 15th, 2013 An attempt by Woyanne ambassador Girma Biru to sell Nile bond was disrupted by freedom-loving Ethiopians car...

ኢህአዴግ ብቻውን የሮጠበት ምርጫ ለኢትዮጵያ ህዝብ አንዳች አይፈይድም!!

›
ፍኖተ ነፃነት ሚያዝያ 6 ቀን 2005 ዓ.ም ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርአት መገለጫ ቢሆንም ምርጫን ያካሄደ መንግስት ሁሉ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ገንብቷል ለማለት አያስችልም፡፡ በተለያዩ የአለም ክፍሎች የሚገኙ  አምባገነን  ...

Abebe Gellaw: The journalist who silenced the tyrant

›
by Hilina Taye There is no doubt that 2012 was one of the most memorable years in our history. We witnessed high dramas, an unforgettable ...

በብሄር ከፍፈሎ መግዛት የዛገ ፖሊሲ ነዉ! ግንቦት 7

›
በሀገራችን ኢትዮጵያ የዜጎች የመዘዋወር፣ ንብረትን የማፍራት፣ የመኖር፣ የመናገር፣ የመምረጥ እና የመመረጥ መብቶች የሚወሰነው በጥቂት የህወሃትና ጀሌ ባለስልጣኖች መልካም ፈቃድ እንጅ በመሰረታዊ የሰው ልጆች መብት ድንጋጌ አ...
Sunday, April 14, 2013

“አማራንና አማርኛን ማጥፋት የህወሃት ፕሮግራም ነው”

›
  አማርኛ ተናጋሪዎችን የማመናመን፣ የማደህየት፣ የማራቆትና ክልላቸውን እያሳነሱ የማጥፋት እቅድ በህወሃት መርሃግብር ውስጥ የተካተተ ዋና ተግባር እንደሆነ ተገለጸ። አማርኛ ቋንቋንም ማሽመድመድ የዚሁ እቅድ አካል...

እነ ማን ነበሩ? አሁንስ ማን ናቸው?

›
ገብረመድህን አርአያ ፐርዝ፤ አውስትራሊያ ይህ ጽሑፍ ትኩረት የሚሰጠው በትግል በረሃ በነበርንበት ወቅት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት.) በክርስትና እና በእስልምና ሃይማኖቶች ላይ ሲከተል የነበረውን አቋሙን...

የኢትዮጵያ አደገኛ የፖከቲካና ማህባዊ ጉዞ ያሳሰባቸዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እራሰቸዉን በህቡዕ እያደራጁ መሆኑ ተነገረ

›
ዘረኛዉ የወያኔ አገዛዝ ባለፉት ሃያ አንድ አመታት የተከተላቸዉ የፖለቲካ፤የኤኮኖሚና ማህበራዊ ፖሊሲዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ያደረሰዉ ጥፋትና አሁንም አገሪቱ የምትጓዝበት አደገኛ አቅጣጫ ያሳሰባቸዉ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እ...
Saturday, April 13, 2013

Jailed Ethiopian female journalist Reeyot Alemu in critical condition

›
The Horn Times Newsletter 13 April 2013 by Getahune Bekele, South Africa *spare Reeyot, CPJ pleads with Berhan Hailu Her predicament touc...

የአማራ ህዝብ ስቃይ እንዲያበቃ ወያኔን መቅበር ይኖርብናል

›
              ቀን ሚያዝያ 5 2005/ጋዜጣዊ መግለጫ 0002 ዛሬ ወያኔ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ያፈናቀላቸው አማሮች የመጀመሪያዎቹ የወያኔዎች የጥቃት ሰለባዎች አይደሉም። የመጨረሻዎቹም አይሆኑም። ወያኔ ከነ ጸረ ...

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ የአማራ ተወላጆችን አሁንም ለተጨማሪ ጥፋት እያዘጋጀ መሆኑ ታወቀ

›
ለረጂም ዘመናት ከአካባቢው ህብረተሰብ ጋር ተዋደውና ተግባብተው ይኖሩ የነበሩ የአማራ ተወላጆችን ኢሰብዊ በሆነ መንገድ እንዲፈናቀሉና በሰላምም ይኖሩበት ከነበረው ህበረተስብ ጋር ግጭት እንዲፈጥሩ ያደረገው ዘረኛ አገዛዝ እነ...
Friday, April 12, 2013

ወደ ቤንቺ ማጅ ዞን የተመለሱ የአማራ ተወላጆች ጫካ ውስጥ ወድቀናል ይላሉ

›
ሚያዚያ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከቤንሻነጉል ጉሙዝ ከከማሺ ዞን ከያሶ ወረዳ ተፈናቅለው ፍኖተሰላም ከተማ ሰፍረው የነበሩት የአማራ ተወላጆች ወደ መጡበት ቦታ እንዲመለሱ ቢደረጉም፣ መጠለያ እ...

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት መግለጫ አነጋጋሪ ሆኗል

›
ሚያዚያ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አህመድ ናስር የአማራ ተወላጆችን ለመመለስ የክልላቸው ካቢኔ መወሰኑን በሚመለከት በአገር ቤት ለሚታተ ... ሙ ጋዜጦች እና ለኢ...
Thursday, April 11, 2013

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ የ አማራ ተወላጆችን አሁንም ለተጨማሪ ጥፋት እያዘጋጀ መሆኑ ታወቀ

›
ለረጂም ዘመናት ከ አካባቢው ህብረተሰብ ጋር ተዋደውና ተግባብተው ይኖሩ የነበሩ የ አማራ ተወላጆችን ኢ ሰብ ዊ በሆነ መንገድ እንዲፈናቀሉና በሰላምም ይኖሩበት ከነበረው ህበተስብ ጋር ግጭትና እንዲፈጥሩ ያደረገው ዘረኛ አገዛ...

የአቶ መለስ ዜናዊን ስም፣ ምስልና ሥራዎቻቸውን መጠቀምን የሚከለክልና የሚፈቅድ የመመርያ ረቂቅ ቀረበ

›
ሚያዚያ ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ሪፖርተር እንደዘገበው የአቶ መለስ ዜናዊን ማንኛውም ከመንግሥትና ከፓርቲ ሥራዎች ጋር ያልተያያዙ ምስሎች ወይም ፎቶግራፎች ባለቤትነት የቤተሰቦቻቸው ብቻ ነው። ረቂ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.