The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Saturday, July 30, 2016

ሰበር ዜና . . . በጎንደር የአማራ ልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ህዝባዊነት እያሳዩ ነዉ ተባለ

›
July 30,2016 በጎንደር ተሰማርቶ የሚገኘዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የልዩ ሐይልና የአካባቢ ሚሊሻ ባጠቃላይ ነገ የሚካሄደዉን የጎንደርን ሰልፍ ተነተርሶ የተሰጣቸዉን ሰላማዊ ሰልፍ የማክሸፍ ሴራ ያለማቀበላ...

የረሃብ አድማ ላይ ያሉት ብርሃኑ ተ/ያሬድ እና ዮናታን ተስፋዬ ፍርድ ቤት ቀረቡ

›
July 30,2016 በቂሊንጦ የሚደርስባቸውን በደል በመቃወም ለ9 ቀን የረሃብ አድማ ያደረጉት እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ እና ዮናታን ተስፋዬ ትላንት ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር። እነ ብርሃኑ (ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ እየሩስ ተ...
Friday, July 29, 2016

The poverty-bad governance conundrum simmering conflicts in Ethiopia

›
July 29.2016 by Getahun S. Gesso* Ethiopia is praised for a booming economic growth over the last decade in consonance with the Africa ...
Thursday, July 28, 2016

የፊታችን እሁድ ጎንደር ከተማ ላይ ለሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ሁሉም አማራ እንዲዘጋጅ ጥሪ ተደረገ: -

›
July 28,2016 በወልቃይት የአማራ ማንነት ላይ ያነጣጠረውን የህወሓት ጥቃት ለመቃዎም እሁድ ሃምሌ 24 2008 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል ። በጎንደር እና አካባቢዋ ያለ ማንኛውም የአማራ ተ...
Tuesday, July 26, 2016

ሕወሃት በወልቃይት ተወላጆች ላይ ያደረሰው ግፍና ጭፍጨፋ በዓይን ምስክር እንዲህ ነበር የተገለጸው

›
July 26,2016 ወልቃይት በጉልበት ወደ ትግራይ ክልል ሢከለል ለምን ይሆናል ያሉና የተቃወሙ ወጣቶች ላይ የደረሠውን ግፍ አንድ ወታደር እንደሚከተለው ተናግሮ ነበር።በመጀመሪያ ወጣቶቹ ከወልቃይት ተጭነው ወደ ትግራይ...
Monday, July 25, 2016

The Ethiopian People will shrink the TPLF power space in much faster speed than the regime anticipated (OFC-ISG)

›
July 24,2016 It is very promising to see that the people of Ethiopia finally coming to common sense of terms as to how to deal with a dic...
Saturday, July 23, 2016

Ethiopia: The Dangers of TPLF’s Twin Competing Mentality and Gondar Uprising

›
July 23,2016 TPLF leaders Debretsion Gebremichael and Abay Woldu It is public knowledge that TPLF started its armed struggle in ...
Wednesday, July 20, 2016

ከሸዋ ክፍለ ሐገር ሕዝብ ለጀግናው የጎንደር-በጌምድር ክፍለ ሐገር ሕዝብ የተላከ መልዕክት

›
July 20,2016 ይድረስ ለጀግናው የጎንደር-በጌምድር ክፍለ ሐገር ሕዝብ፤ ጠላትም ወዳጅም እንዲያውቅልን የምንፈልገው በጎንደር ክፍለ ሐገር ውስጥ የአማራ ህዝብ እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት ማለትም “አማራነቴን አል...
Tuesday, July 19, 2016

በጎንደር በረከት ስምኦን ለወያኔ ኣለቆቹ ውድቀታችንን አታፋጥኑ ሲል ካሳ ተክለብርሃን ሕወሓትን አያንቆለጳጰሰ ነው።

›
July 19,2016   Minilik Salsawi  ጎንደር፡ ዛሬ አንደተጠበቀው የብአዴን ኣና የትግሬ ፌድራሎች ስብሰባችዉን ጨርሰዋል፡፡ መግለጫም ከስብሰባዉ በሁላ የክልሉ መንግስት አዉጥቷል፡፡ መግለጫ...

“ወልቃይትና ጠግዴ በኢትዮጵያ ታሪክ በትግራይ ስር ሆነው አያውቁም” ታሪክ

›
July 19,2016 "የአማራ ተወላጆች ወልቃይት ጠገዴ ሄደው መኖር ይችላሉ" ቴድሮስ የወልቃይት ጉዳይ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ ደም እያፋሰሰ ባለበት በሁኑ ወቅት ቴድሮስ አድሃኖም ወልቃይትን የት...

የአማራ ተጋድሎ የዛሬ (ሀምሌ 12 ቀን 2008 ዓ.ም.) ውሎ

›
July19,2016 1. በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ክስ ተመስርቷል፤ ሐምሌ 22 ቀን 2008 ዓ.ም. ሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይቀርባል። የቀረበው ክስ ‹‹ሰው በመግደል የተጠረጠሩ›› የሚል ሲሆን ከሐም...
Sunday, July 17, 2016

የዴሞከራሲና የሰብዓዊ መብት ጥያቄን በጠብ-መንጃ አፈሙዝ ማቆም አይቻልም (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)

›
July17,2106 በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፋ የፖለቲካ፣ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ውስጥ ትገኛለች፡፡ ለሁሉም የሕዝብ ጥያቄ ምላሹ የኃይል እርምጃ የሆነው አገዛዙ መግደል፣ ማፈናቀል፣ ማሰ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.