The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Friday, March 25, 2016

ሰበር ዜና! የመለስ ፋውንዴሽን ተዘጋ! – ነፃነት ዘለቀ

›
March 25,2016 ይህን የመለስን ፋውንዴሽን መዘጋት በሚመለከት “ዜና ላድርገው ወይንስ መጣጥፍ?” ብዬ ብዙ ተጨነቅሁ፡፡ ዜናም ላድርገው መጣጥፍ መቼም እስካሁን የቀደመኝ እንደማይኖር ተስፋ አለኝ፡፡ ወደሰበር ዜናው...
Thursday, March 17, 2016

እየሰመጠ ካለ መርከብ ራስን የማዳኛ ጊዜ አሁን ነው!

›
March 17,2016 (ከአርበኞች ግንቦት 7 ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ) ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2008 ዓ.ም የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ አድርጎ ...

The Fast Growing Economy? Ethiopian PM is Begging for Food

›
March 17,2016 Ethiopia Leader Calls for More Foreign Food Aid Amid Drought (AP) — Ethiopia’s leader on Thursday urged the international...
Tuesday, March 15, 2016

ቡና ሁነኛውን ደጋፊውን በፌደራል እጅ አጣ

›
March 15,2016 (ሳተናው) የአዲስ አበባ ስታዲየም ደምበኛ ከሆኑ የቂርቆሱን ልጅ ሽመልስ ጨርቆስን አያጡትም፡፡ቂርቆሶች በርህራሄው በደፋርነቱና ጥቃትን በመጠየፉ ያውቁታል፡፡የድንገተኛው ሞቱ ምክንያትም ይሄው ጥቃት...
Monday, March 14, 2016

አለም የዘነጋው ጩህት ‹‹ምንም የምንበላው ነገር የለንም››

›
March 14,2016 ገነት ታምራት የሁለት ወር ልጇን ጭንቅላትን በስቶ ከሚገባው ጸሐይ ለመከላከል በሁለት እጆቿ እየጋረደችው ተቀምጣለች፡፡ ለልጇ የሚደረግለትን የአልሚ ምግብ ድጋፍ ከሌሎች በመቶዎች ከሚቆጠሩ እናቶች ጋ...
Friday, March 11, 2016

ህወሃት – 9 ስደተኞችን ደብዳቤ ጽፎ ከአሜሪካ ወሰዳቸው

›
March 11,2016 “ከህወሃት በላይ በራሳችን አዝኛለሁ” ኦባንግ ሜቶ ከተለያዩ አገራት አሜሪካ ገብተው የስደት ማመልከቻ ያስገቡ 9 ኢትዮጵያውያንን ህወሃት ተረከቦ ወደ አገር ቤት እንደወሰዳቸው ታወቀ። አንዱ ...
Wednesday, March 9, 2016

ከጠመንጃ ‘ነፃነት’ ወደ ስኳር ባርነት! | ታሪኩ አባዳማ

›
March 9,2016 ታሪኩ አባዳማ – የካቲት 2008 ለስኳር ማምረቻ ፋብሪካዎች ማስፋፊያ በሚል ሰበብ መጠነ ሰፊ መሬት ከዜጎች እየተዘረፈ መሆኑን ስንሰማ ቆይተናል። የታሪክ እና እምነት መናኸሪያ ዋልድባ ገዳም በይ...
Monday, March 7, 2016

የመለስ ዜናዊ ራእይ

›
March 7,2016 መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ማን ነው? መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ የጠላት ጠላት ደመኛ ጠላት ነው። ከአባቱ፣ ከእናቱና ከአያቶቹ የወረሰው በኢትዮጵያና በሕዝቧ ላይ የፈጸመው ግፍ፤ የሃገር ማፍረስ ድር...
Thursday, March 3, 2016

ዛሬም እንደ አድዋው ጊዜ አብረን እንነሳ!!!

›
March 3,2016 በያዝነው ሳምንት አባቶቻችን የነበረውን የትጥቅ የበላይነት መከታ በማድረግ ሀገራችን ኢትዮጵያን ለመውረርና ህዝቧን በውርደትና በባርነት ለመግዛት የዘመተብንን የጣሊያን ጦር አለምን ማስደነቅ ብቻ ሳይ...
Friday, February 26, 2016

“ባልተማሩ የህውሓት ታጋዮች አንመራም... ” የፌደራል ፖሊስ አመራሮቹ

›
February 26,2016 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) አዲስ አበባ ላይ ያልተሳካላቸው የህወሓት አገዛዝ ፌደራል ፖሊስ አዛዦች ባህር ዳር ላይ በድጋሚ ስብሰባ አካሂደው የባሰውን ተበጣበጡ ፡፡ ...

BREAKING: Warmonger minority despots in Ethiopia amass army, heavy artillery near the border with Eritrea

›
February 26, 2016 ESAT News (Photo: File) The Ethiopian government has been building up its army and weaponry near the country’s bor...
Wednesday, February 24, 2016

ጎጃሜው ጎንደሬው retarded (ኋላ ቀር) ነው ትላለች የፓልቶክ ታዳሚዋ ሚሚ ስብሃቱ

›
February 24,2016 ነጻው ፕሬስ በታፈነበት፣ እስክንደር ነጋ፣ ተመስገን ደሳለኝ፣ ዉብሸት ታዬ፣ ጌታቸው ሽፈራው የመሳሰሉ አንጋፋ ጋዜጠኖች ብእር በማንሳታቸው ብቻ ሲታሰሩ፣ ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ...

The Making of TPLF’s Paramilitary Death Squad: Agazi Murder Inc. & A Mother’s Tears

›
February 24,2016 The Pentagon trained Ethiopian forces- including the notorious Agazi Special Forces unit. Jeremy Scahill, founding ed...
Tuesday, February 23, 2016

ገራፊዬን አየኹት ፡ (አቤል ዋበላ)

›
February 23,2016 ገራፊዬን አየኹት ፡ (አቤል ዋበላ) ጦማሪ አቤል ዋበላ ቀልድ ያለፈበት ጨዋታ ሆኗል፡፡ አሁን ዘውጉ ተቀይሯል፡፡ ፍጥጥ ግጥጥ ያለ ዕውናዊ ድርሰትን መመልከት ይዘናል፡፡አይን አያየው...
Sunday, February 21, 2016

የፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አዛዦች በአዲስ አበባ ስብሰባ አካሄዱ፡፡ ስብሰባው ያለምንም ውጤት በግጭት ተቋጭቷል

›
February 21,2016 የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ የፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አዛዦች በአዲስ አበባ ከየካቲት 9 እስከ 12 2008 ዓ.ም የተሰበሰቡ ሲሆን የመልካም አስተዳደር ችግር፣ የፀጥታ ሁኔታ እና ...

የ24ኛ ክፍለ ጦር አባላት በገፍ እየገዱ መሆናቸው ታወቀ፡፡

›
February 21,2016 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) በሰሜን ምዕራብ የኢትዮጵያ ክፍል በሚንቀሳቀሱ የታጠቁ የነፃነት ድርጅቶች ለረጅም ዓመታት የዘለቀ የሽምቅ ውጊያ ጥቃት ሲደርስበት፣ እስከ ሬጅመንት ድ...
Saturday, February 20, 2016

የህወሓት‬ አገዛዝ የሱዳኑን ድንበር ጉዳይ ሙሉ በሙሉ በጦር ኃይሉ ቁጥጥር ስር እንዲሆን አደረገ፡፡

›
February 22,2016 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ የወሓት አገዛዝ የሱዳን መንግስት በሽፍትነት ዘመኑ ለዋለለት ውለታ ምላሽና ብረት ያነሱ የነፃነት ድርጅቶች ጠረፍ ለጠረፍ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በ...
Thursday, February 18, 2016

Ethiopia: 3,000 victims of human trafficking intercepted

›
February 18,2016 Ethiopia’s National Council on Prevention and Control of Human Trafficking said it has intercepted 3,800 individuals atte...
Wednesday, February 17, 2016

የህወሓትን‬ አገዛዝ በመቃወም ኤም.አይ-35 ሄሊኮፕተር ይዘው ከሀገር የወጡት እነ ሳሙኤል ግደይ የሞትና የእድሜ ልክ እስራት ተበየነባቸው፡፡

›
February 17,2017 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ) ሳሙኤል ግደይ፣ ፀጋ ዘአብ ግደይ እና ቢልልኝ መኮንን የህወሓትን አገዛዝ በመቃወም ኤም.አይ-35 ተዋጊ ሄሊኮፕተር በማብረር ከምስራቅ አየር ምድብ ድሬዳ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.