The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Wednesday, May 6, 2015

የኢህአዴግ መሰረተ ልማት ግንባታ ለፖለቲካ ፍጆታ እንጂ ለህዝብ ጥቅም ሲውል አልታየም!!

›
May 6,2015 በማንኛውም አገር የመሰረተ ልማት ግንባታ ወሳኝ ነው። ነገር ግን የሚሰሩት ግንባታዎች ለፖለቲካዊ ጥቅምና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ተብሎ የሚሰሩና የህብረተሰቡን የኑሮ ሁኔታ የማይለውጡ ከሆኑ ግን መሰረተ...

የቁልቁለቱን ጉዞ እናስቁም፤ ውርደት ይብቃን!!!

›
May 6,2015 የህወሓት አገዛዝ ፋሽስታዊ ባህርያት እያደር መረን እያጣ፤ ነውረኛ እየሆነ መጥቷል። በአሳለፍነው ሣምንት ብቻ እንኳን አስነዋሪ ይዘት ያላቸው ሁለት ፋሽስታዊ ክስተቶችን አስተውለናል። አንዱ በምርመራ...

የዜጎች ከፍተኛ ጭፍጨፋ በመተማ

›
May 6,2015 በ ሰሜን ጎንደር ዞን በመተማ ከተማ፣ በሕግ ወጥ መንገድ የተሰሩ ቤቶች ናቸው ያሏቸውን ቤቶች ለማፍረስ በሚሞክሩበት ጊዜ፣ ከነዋሪው በተነሳዉ ተቃዉሞ ምክንያት በተፈጠረው ግጭት፣ የሕወሃት ታጣቂዎች ሁለ...
Monday, May 4, 2015

Human Rights Watch Report 2015: Ethiopia

›
May 3,2015 Internet café in Lalibela, Amhara Region, Ethiopia. © 2010 Hemis.fr/AFP Photo Hopes that Ethiopia’s government would ease i...
Sunday, May 3, 2015

በአገራችን ላይ የመልካም አስተዳደርና የህግ የበላይነት አልተረጋገጠም!!

›
May 2,2015 በአገራችን የመልካም አስተዳደርና የህግ የበላይነት መከበር ባለመቻሉ ምክንያት ህዝባችን ከድህነት፤ ከስደትና ኋላ ቀርነት መውጣት አልቻለም ብቻ ሳይሆን እኩል የመብቱ ተጠቃሚ ሳይሆን ቀርቶ ውስን ...
Friday, May 1, 2015

Detail of Rights Violation on Zone9 Bloggers and Journalists

›
May 1, 2015 Ethiopia Human Rights Project It is now solid one year since the arrest of Zone9 blogger and journalists. there had been ...

የአትሌት ቀነኒሳ በቀለ ሆቴ የሺሻ ማጨሻ ሆነ

›
May 1,2015 አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ያስገነባው እና ዘመናዊ ተብሎ የሚጠራቅ ቀነኒሳ ሆቴል በሺሻ ማጨስ የተለከፉ ወጣቶች መጠራቀሚያ እና ጥራቱን ያልጠበቀ ስራ በመስራት የሚታወቅ ሆቴል ሆⶈል ። በአዲስ አበባ ከተማ ...

ሊቢያ ውስጥ አይ ኤስ በተባለው አሸባሪ ቡድን መንግስት ፈጣን ግብረ መልስ መስጠት አለበት በማለት የጠየቁ የሰራዊት አዛዦች እየታሰሩ ነው

›
May 1,2015  አይ ኤስ በተባለው አሸባሪ ቡድን በዜጎች ላይ የተፈፀመውን ግፍ የተሞላበት ግድያ መንግስት ፈጣን ግብረ መልስ መስጠት አለበት በማለት የጠየቁ የሰራዊት አዛዦች እየታሰሩ መሆናቸውን ምንጮች ገለፁ፣ የደ...

የማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ ሃላፊዎች የሰራዊት ክህደት እየጨመረ መምጣቱ ታወቀ

›
May 1,2015 የማዕከላዊ እዝ  ከፍተኛ ሃላፊዎች የሰራዊት ክህደት እየጨመረ መሄዱ ስላሳሰባቸው የእያንዳንዱን ወታደር ንብረት እየፈተሹ በርካታ ወታደሮችን ማሰራቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመለከተ፣ በምንጮቻችን...
Thursday, April 30, 2015

በርካታ ወጣቶችን በጨለማ እየታፈሱ ነው

›
April30,2015 በሊቢያና በደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን አሰቃቂ አደጋ ተከትሎ ለተቃውሞ የወጡ ኢትዮጵያውያን በፌደራል ፖሊሶች ተደብድበው እንዲታሰሩ በተደረገ ማግስት፣ የኢህአዴግ የጸጥታ...

ኢትዮጵያ በታሠሩ ጋዜጠኞች ብዛት በአፍሪካ አንደኛ ነች!!!

›
April30,2015 ኢትዮጵያ እሥር ላይ የምትገኘውን ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙን፤ ቪየትናም ደግሞ የኢንተርኔት ፀሐፊዋን ወይም ብሎገሯን ታ ፎንግ ታንን እንዲለቅቁ ዩናይትድ ስቴትስ ጠየቀች፡፡ የዩናይትድ...

የሕወሓት ጄኔራሎች እና የደህንነት ሹሞች ዝግ ስብሰባ ተቀምጠዋል::ህዝብን ከፈሩ ስልጣን መልቀቅ::

›
April 30,2015 ምንሊክ ሳልሳዊ በወያኔ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ሊድን የማይችል ድንጋጤ እና መበስበስ መከሰቱን እና የህዝብ ብሶት ገንፍሎ መውጣቱ በምርጫው ጋር ተያይዞ የሚመጣው ሕዝባዊ እምቢተኝነት በህዝቡ ቁጣ ...
Wednesday, April 29, 2015

ኢህአዴግ ሰማያዊን ለማውገዝ በየ አካባቢው የአደባባይ ስብሰባ መጥራቱ ተሰማ

›
April 29,2015 ኢህአዴግ ሰማያዊ ፓርቲን ለማውገዝ ለነገ ሀሙስ አዲስ አበባ ውስጥ በየ ወረዳው በሚገኙ ሜዳዎች የአደባባይ ስብሰባዎችን መጥራቱን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ‹‹ህዝባዊ ንቅናቄ›› የተ...
Tuesday, April 28, 2015

“መንግሥት የሌለው እዚህ ብቻ ነው!” የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መግለጫ

›
April 28, 2015 ባለፈው ሳምንት አይ ሲስ ባሰራጨው ቪድዮ ኢትዮጵያውያኖች በሁለት የተለያዩ ቦታዎች ተከፍለው ሲገደሉ አይተናል። ስለቪድዮው ብዙ ማለት ቢቻልም ወገኖቻችን የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ካገራቸው ውጥተው መ...

ሰማያዊ ፓርቲ መንግስት የከፈተበትን የጥላቻ ዘመቻ በአስቸኳይ እንዲያቆም አሳሰበ

›
April 28, 2015 መንግስት ሊቢያ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ላይ አሰቃቂ እርምጃ የወሰደውን አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም ራሱ በጠራው ሰልፍ ላይ ከህዝብ የገጠመውን ተቃውሞ ተከትሎ ሰማያዊ ላይ የጥላቻ ዘመቻ እንደከ...

የሰማያዊ ፓርቲ አባል ስንታየሁ ቸኮል በደህንነቶች ታፈነ

›
April 28.2015 የቀድሞው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ የነበረው እና በአሁኑ ወቅት የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነው አቶ ስንታየሁ ቸኮል ዛሬ ሚያዝያ 20/2007...
Monday, April 27, 2015

ኢትዮጵያ ውስጥ የግብረሰዶማዊነት ትምህርት እየተሰጠ ነው – አደጋ ላይ ነን!

›
April 27,2015 ካስደነገጥኳችሁ አዝናለሁ ግን በጣም መደንገጥ አለባችሁ፡፡በመላው የአዲስ አበባ የመንግስት ሁለተኛ ደረጃ ትምርህት ቤቶች ማለት ይቻላል በነSave The Children ፊት አውራሪነት እየተሰጠ ያለው...
Thursday, April 23, 2015

የአርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያቀረቡት አስቸኳይ ጥሪ

›
April 23,2015 የተከበራችሁ ወገኖቼ፤ ከሰላሳ በላይ የሆኑ ወገኖቻችን አይ ሲስ በተሰኘ ህሊና ቢስ፣ ፀረ-ሰው እና ፀረ-ስልጣኔ ቡድን በሊቢያ በአሰቃቂ ሁኔታ የመገደላቸው መርዶ ከትናንት ወዲያ ሚያዝያ 11 ቀን ...

ኢትዮጵያኖቹ በ ISIS ሲገደሉ በግድ እንዲያይ የተደረገው ታዳጊ ህፃን

›
April 23,2015 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የ16 ዓመቱ ኤርትራዊ ስደተኛ ናኤል ጎይቶም የኤይ ኤስ ታጣቂዎች ኢትዮጵያውያኑን እና ኤርትራውያኑን በግፍ ሲቀሉ እና ሲረሸኑ እንዲመለከት መደረጉን...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.