The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Friday, January 23, 2015

የመኢአድ ም/ፕሬዝደንት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ፓርቲው ገለፀ

›
January 23,2015 በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የፓርቲያቸው ምክትል ፕሬዝደንት እና የሰሜን ቀጠና ኃላፊ የሆኑት አቶ ዘመነ ምህረት እጅግ ዘግናኝ ድብደባ ደር...

4 መኮንኖች ታሰሩ * የመከላከያ ሰራዊቱ ጥያቄ ወደ አመጽ ሊሸጋገር ተቃርቧል

›
January 23,2015 የደቡብ ምስራቅ እዝ የመከላከያ ሰራዊት ካልደፈረሰ አይጠራም እያለ ነው ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው:- ጨፍጫፊው ሌ/ጄነራል አብረሃ ወልደ ማርያም (ኩዋተር) የሚመራው ለሶማሌ ክልል ...
Thursday, January 22, 2015

“ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም”

›
January 22,2015 የሰብዓዊ መብት ተመልካች የሆነው ድርጅት (ሂዩማን ራይትስ ዎች) “ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም” በሚል ርዕስ ያወጣል ተብሎ የተጠበቀውን ዘገባ ማምሻው ላይ ይፋ አድርጓል፡፡ ከጥቂ...

50 ዓመት ሙሉ ባንድ ዱላ

›
January 22,2015 ዮናታን ተስፋዬ (የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ) ትናንትና የርዕዮትን ልደት ኢህአዴግ ሊያፈርሰው በሚቅበጠበጥበት የአንድነት ፓርቲ ቢሮ ለማክበር ተገኝተን ነበር ... (በእውነቱ...
Tuesday, January 20, 2015

ወያኔ የሚመለመል ወታደር አጣ!

›
January 20, 2015 ዳግማዊ አቤ ጉበኛ ወያኔን የሚከዱ ወታደሮች በየቦታው እየተሰማ ባለበት ባሁኑ ሰዓት የሚመለመል ወታደር መጥፍቱ ምናልባትም ወያኔዎቹ ከፍተኛ የራስ ምታት ሳይሆንባቸው አይቀርም፡፡ በሰሜኑ የኢት...

ምርጫ ቦርድ፣ ማጭበርበሩን ያቁም!

›
January 20,2015 (አስገደ ገ/ስላሴ ከመቀሌ) በሕወሓት አመራርና አጃቢዎች የተፈበረከው ምርጫ ቦርድ ባለፉት 20 አመታት ለ4 ጊዜ ከፌደራል እስከ ቀበሌ ምርጫ አካሂዷል። ሁሉም ምርጫዎች ግን የዴሞክ...

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

›
January 20,2015 • ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ጥሪ አቅርቧል • ‹‹ምህዳሩ ካልተስተካከለ ምርጫው አንድ ቀን ሲቀረውም ቢሆን ከምርጫ ልንወጣ እንችላለን›› የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ‹‹በነፃነት ለ...
Monday, January 19, 2015

ዛሬ አዲስ አበባ በጥምቀት በዓል ላይ ከወያኔ ፖሊሶች ጋር በተፈጠረ ግጭት በርካታ ወገኖች ተጎዱ፥ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ

›
January 19.2015 ዛሬ በአዲስ አበባ የጥምቀት ባህል ላይ የቅዱስ አባታችን ተክለሃይማኖት የታቦት ሽኝት ላይ ከወያኔ ደጋፊዎችና ሰላዮች ጋር በተፈጠረ ግጭት በርካታ ወገኖች የቆሰሉ ሲሆን የአንድ ሰው ህይወት አልፏ...

“አእምሮዬ አልዳነም!”

›
January 19,2015 ዖጋዴን! - የገሃነም ደጅ “በማዕከላዊ እስር ቤት ውስጥ ቶርቸር (አካላዊ ስቃይ) የሚፈጸምባቸው ጩኸታቸው ይሰማኛል፡፡ የቃሊቲ ማጎሪያ ውስጥ የታሰሩ ተማሪዎች፣ ጋዜጠኞች፣ ፖለቲ...
Saturday, January 17, 2015

Elections and helicopter – an Ethiopian drama

›
January 17, 2015 by Yilma Bekele I am thinking you must have read my last report on Ethiopian helicopters that made an unauthorized t...

ሰማያዊ ቀለም በኢህአዴግ ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል

›
January 17,2015 • ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ለቀለም አብዮት ከቻይና 20 ሺህ ቲሸርቶችን አስገብቷል›› ምክትል ሳጅን መላኩ • ‹‹አብዮት እየጠራ ያለው ኢህአዴግ ነው›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ በትናንትናው ዕ...
Friday, January 16, 2015

ሰበር ዜና – ፈረንሳይ ሌጋሲዮን በኢቦላ በሽታ ስጋት ተወጥራለች

›
January 16,2015 ነገረ ኢትዮጵያ • ከ10 በላይ ሰዎች ከህዝብ ጋር እንዳይገናኙ በፖሊስ ታግተዋል ሴራሊዮን ውስጥ በአንድ ዓለም አቀፍ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ ሲሰራ ቆይቶ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ በኋላ ህይወቱ...
Thursday, January 15, 2015

ከፍተኛ የኢ.ህ.አ.ዴ,ግ ጀኔራሎች ስርዓቱ በላያቸው ላይ የሚፈፀመውን ተግባር በመቃወም ወደ ጠቅላይ ሚኒስተር ደብዳቤ መላካቸው ተገለፀ፣

›
January 15,2015 ከመከላከያ እስታፍ አፈትልኮ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው በከፍተኛው የመከላከያ ሰራዊት እርከን ሲሰሩ የቆዩ ከፍተኛ መኮነኖች ሌተናል ጀኔራል አበባው ታደሰ፥ ሌተናል ጀኔራል ሰዓረ መኮነን...

ሬዲዩ ፋና፣ ‹‹አንድነት ከአሸባሪ ቡድኖች ገንዘብ ይቀበላል›› በማለት ወነጀለ

›
January15,2015 ፍኖተ ነፃነት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ሬድዩ ፋና እና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢብኮ/ኢቲቪ) በአንድነት ፓርቲ ላይ የጠነሰሱት ሴራ ተጋለጠ፡፡ አንድነት፣ ‹‹ኢትዮ...

British MPs to visit Ethiopia in bid to secure release of Andy Tsege

›
January 15, 2015 (The Independent) A delegation of British MPs will visit Ethiopia next month in a bid to secure the release of Andarga...

Breaking News- Ethiopia Sentences Three Britons to Jail on Terrorism Charges

›
January 15,2014 An Ethiopian court sentenced three British citizens to prison after finding them guilty of trying to establish Islamic r...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.