The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Monday, November 24, 2014

“ምስጢር ካወጣህ ቤተሰቦችህን እንፈጃቸዋለን” “ብዙ አይነት የድብደባና የስቃይ መአት ደርሶብኛል”

›
November 24,2014 “የደረሰብኝን ስቃይ ለማንም ብናገር ቤተሰቦቼን በሙሉ እንደሚፈጁ አስጠንቅቀውኛል” ወጣት ተስፋዬ ተካልኝ በዝዋይ እስር ቤት ለወራት ስቃይ የተፈፀመበት ወጣት ተስፋዬ ተካልኝ መኮንን ይባ...

ለስብሰባ ሲቀሰቅሱ የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ተጨማሪ 7 ቀናት ተቀጠረባቸው

›
November 24,2014 የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር 7/2007 ዓ.ም ጠርቶት ለነበረው የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ አርብ ህዳር 5/2007 ዓ.ም በቅስቀሳ ላይ እንደነበሩ የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ዛሬ ለሁለ...
Sunday, November 23, 2014

በሰሜን ጎንደር የሕወሓት አማሳኞች ሰርገው የበመግባት ወጣቱን እያጋደሉ መሆኑ ተሰማ

›
November 23,2014 - ከከተማው ለስራ የሄዱ ወጣቶች ንብረታቸውን እና ገንዘባቸውን ሳይሰበስቡ አከባቢውን ለቀዋል ሚኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው  በኢትዮ ሱዳን ድንበር ላይ ለስራ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን መንደር...

ታሪክን ማደብዝዝም ማጥፋትም አይቻልም!

›
November 23,2014 በአለማችን በተለይ አፍሪካ ዉስጥ የአገርን ብሄራዊ ኃብት የሚዘርፉ፤የህዝብን መብት የሚረግጡና አገርን እነሱ ባሰኛቸዉ አቅጣጫ ብቻ ይዘዉ የሚነጉዱ አያሌ ፈላጭ ቆራጭ መንግስታት አሉ። እነዚህ ...
Saturday, November 22, 2014

30 ደቂቃዎችን በዝዋይ እስር ቤት (ግዞት)

›
November 22,2014 ‹‹በብርቱ ታምሜያለሁ›› አበበ ቀስቶ በላይ ማናዬ ዝዋይ የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞችን በቦታው ተገኝቼ ለመጠየቅ እቅድ ከያዝኩ ረዘም ያሉ ቀናት አልፈዋል፡፡ እንዲያውም ጉዞው ከወዳጆቼ ...

The tale of TPLF fairytale regime of Ethiopia: From ethnic liberation to Federal banditry

›
November 22, 2014 It is rather baffling TPLF’s crimes are all around us but yet barrage of books, articles and news pieces are written ...

ተቃዋሚዎች - ግብታዊነት እና የሆያሆዬ ፖለቲካ መቆም ያለበት ጉዳይ

›
November 22,2014 በምንሊክሳልሳዊ‬ ከመጠላለፍ ከወሬና ሃሜት ከሴራና ደባ ይልቅ እስትራቴጂ ያለው የፖለቲካ መስመር መከትል ወሳኝ ነው:: ‪ሃገሪቷ ህገ መንግስት አላት ቢደሰኮርም በስርኣት አልበኞች እየተጣሰ...
Friday, November 21, 2014

የአ.አ አስተዳደር ለህዝብ ሰላምና ደህንነት ሲባል በሰማያዊ ፓርቲ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ

›
November 21,2014 • ‹‹ማስጠንቀቂያውን እንደ ቁም ነገር አንቆጥረውም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት • ‹‹ስርዓቱ ምን ያህል ዝቅጠት ውስጥ እንደገባ ያሳያል›› አቶ ግርማ በቀለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

ከ400 በላይ ህዝብ የተፈናቀለበት መሬት በሙስና ተቸበቸበ

›
November 21,2014 በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ወረዳ ቀበሌ 11 በተለምዶ ጋሪሳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ይኖሩ የነበሩ 470 ሰዎች ቦታው ለኢንቨስትመንት ይፈለጋል ተብሎ ሰብአዊ መብታቸው ተጥሶ እንዲፈናቀሉ ...

Journalism professor aids UN in Ethiopia

›
November 21,2014 By  Crystal Bedoya A UA journalism professor recently embarked on a trip to Addis Ababa, Ethiopia, to form part of a F...

ምርጫ ሲባል አማራጭ ሳያሳጡ መሆን ይኖርበታል!!!

›
November 21,2014 ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ ሀገራዊ ምርጫ እንደሚደረግ በመንግስት በኩል በከፍተኛ ደረጃ የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ...

መምጫውን የማያውቅ መድረሻውን ያጣል

›
November 21,2014 ታሪክ ለሰው ልጅ ስሩና መሠረቱ ነው።ታሪኩንና መምጫውን የማያውቅ ህዝብ መድርሻውን የማያውቅና ራሱንም ለባርነት አሳልፎ የሰጠ ይሆናል፡፡ ለክብሩ ለእርሱነቱ ለህብረቱና ለነፃነቱ ፀንቶ መቆየት ...
Wednesday, November 19, 2014

የትብብሩ ፓርቲዎች እነማን ናቸው? እንዴትስ ተሰባሰቡ?

›
November 19,2014 - ወደ ዘጠኝ ዝቅ ያሉትስ በምን ሁናቴ ነው?  ዮናታን ተስፋዬ (የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ) አንዳንዴ ነገሮች በተጨባጭ ሳይሆን በመሰለን ነገር ብቻ እየተመለከትን እውነታውን እንዘ...

ሽመልስ ከማልና ፈትያ የሱፍ በፕሬስ ድርጅት እየተወዛገቡ ነው

›
November 19,2014 ‹‹ችግሮች በአስቸኳይ ካልተፈቱ ለበላይ አካል እናሳውቃለን›› ፈትያ የሱፍ ‹‹ችግሮቹ ውጫዊ ናቸው›› አቶ ሽመልስ ከማል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር...
Tuesday, November 18, 2014

‹‹ከልዩነታችን ይልቅ አንድነታችን ይልቃል›› ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ከቃሊቲ

›
November18,2014 ቀጥሎ ያለው አጭር መልዕክት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በእስር በሚገኝበት ቃሊቲ ለተገኘው የነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የገለጸው መልዕክቱ ነው፤ እንዲህ ቀርቧል፡፡ ‹‹ነገሮችን ማወሳሰቡ ለማናችንም...

Hearing On the Human Rights Dilemmas in Ethiopia

›
November 18, 2014 Tom Lantos Human Rights Commission – Hearing On the Human Rights Dilemmas in Ethiopia – Testimony of Felix Horne, Resea...
Monday, November 17, 2014

ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ

›
November 17,2014 በቢሮክራሲያዊ ሴራ የዜጎችን ህገመንግሥታዊ መብት ማፈን ሠላማዊ ትግሉን አያቆመውም!! ዘጠኝ /9/ ህጋዊ ሰውነት ያለን ፓርቲዎች በትብብር ለመሥራት በተስማማነው መሠረት የአጭር ጊዜ የጋራ ዓላማ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.