The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Monday, September 29, 2014

Statement from Ginbot 7 Regarding the Horrific Video of Murdered Civilians in the Ogaden Region

›
September29,2014 Ginbot 7, Movement for Justice, Freedom and Democracy is deeply saddened and outraged by the recent leaked video of ba...

የታጋይ አንደርጋቸው ጽጌ ጉዳይ በአውሮፓ ህብረት ምክርቤት ኮሚሽን ውይይት ተደረገበት፤ በአስቸኮይ እንዲፈታም ጠይቀዋል።

›
የታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ በአውሮፓ ህብረት ምክርቤት ኮሚሽን ውይይት ተደረገበት፤ በአስቸኮይ እንዲፈታም ጠይቀዋል። Sept 28, 2014 ታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ በአምባገነኑ ወያኔ እጅ ወድቆ መሰቃ...
Sunday, September 28, 2014

የውጭ ምንዛሬው ዘረፋ በወያኔ ባለስልጣናት እና አጋሮቻቸው ተጧጡፎ ቀጥሏል።

›
September 28,2014 - ካለምንም ዋስትና በስልክ ትእዛዝ ብቻ ባለስልጣናት በርካታ ዶላሮችን ከባንክ ይወስዳሉ። - በድንበር አከባቢ የሚገኙ የውጪ ምንዛሬዎች ወያኔዎች ለግል ጥቅማቸው ይከፋፈሉታል። - የውጪ ...
Saturday, September 27, 2014

ህወሃቶች “አቅም ግንባታ” የሚሉት፤ እኛ ደግሞ “አቅም አድክም” የምንለው ሂደት

›
September 27,2014 ህወሃት የመምህራንን፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችንና የመንግስት ሠራተኞችን ”አቅም እገነባለው” ብሎ ተነስቷል። ለዚህ “አቅም ግንባታ” እያሉ ለሚጠሩት አሰለቺ እና አደንቋሪ አቅም...

መስከረም 25 ቀን ሰልፍ ተጠርቷል – ሰማያዊ፣ መኢአድና ሌሎች ሊቀላቀሉም ይችላሉ (አማኑኤል ዘሰላም)

›
September 27,2014 በአንድነት ፓርቲ ወጣቶች አነሳሽነት፣ በአዲሱ የ2007 ዓ.ም ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ወጣቶች ኮሚቴ እየተንቀሳቀሰ ነው። እንደለመዱትና እንደከ...

የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶችና የነገረ ኢትዮጵያ የዝግጅት ክፍል ባልደረባ መስቀልን ቃሊቲ ከሚገኙ ታሳሪዎች ጋር አሳለፉ

›
September 27,2014 የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶችና የነገረ ኢትዮጵያ የዝግጅት ክፍል ባልደረባ መስከረም 18/2007 ዓ.ም (መስቀልን) ቃሊቲ ከሚገኙ ታሳሪዎች ጋር አሳልፈዋል፡፡ በወቅቱም አቶ በቀለ ገርባን፣ አቶ ኦ...

የአንበሳ ከተማ አውቶቡስ ድርጅት ሰራተኞች ስልጠናውን ተቃወሙ

›
September 27,2014 • ለስልጠናው 2,345,000 ብር ይወጣል ለተማሪዎች፣ ለነዋሪዎች፣ ለመምህራንና ለሌሎችም የህብረተሰብ ክፍሎች ሲሰጥ የቆየውን የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠናን በነገው ዕለት እንዲጀም...

እንኳን ለልማታዊው የደመራ አከባበር አደረሳቹ!

›
September 27,2014 ከባህር ማዶ ነኝና ዛሬ የመስቀል በዓል እንደመሆኑ የአገር ቤት የደመራን በዓል በቀጥታ ለመከታተል እያቅለሽለሸኝም ቢሆን የወያኔን የቀጥታ ስርጭት መከታተል ጀመርኩ። ብዙም ሳልቆይ ግን ከወ...
Friday, September 26, 2014

የአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ተሰወሩ

›
September 26,2014 የአንድነት ፓርቲ የኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ዳግም ተሰማ ከትላንት መስከረም 15 ቀን ጀመሮ መሰወራቸዉን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። « ዳግም፣ ድህንነቶች መኖሪያ ቤቱ...

በጋምቤላ ክልል እየተፈጠመ ያለዉን የዘር ማጥፋት ወንጀል አጥብቀን እናወግዛለን ባስቸኳይ እንዲቆም እናሳስባለን!

›
September 26,2014 ከመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ የወያኔ መንግስት ስልጣን ከያዘ ጀምሮ እየሰራ ያለዉን ሀገር የማተራመስ እና የማፈረስ ስራ እንዲያቆም የመላዉ ኢትዮጵ...

ያልታተመው “የሎሚ አዘጋጆች አጣብቂኝ!” ዘገባ

›
September 26,2014 የሎሚ መጽሔት አዘጋጆች ከሀገር ከተሰደዱ አንድ ወር ያለፋቸው ሲሆን፤ ይህ ጽሁፍ ደግሞ ለመጨረሻ ጊዜ ማለትም ነሐሴ 17/2006 ዓ.ም ለህትመት ሊበቃ ከነበረው እና ከታገተው የመጨረሻ ዕትም ...

ጋዜጠኛ ውብሸት መንግስት ለተሰደዱ ጋዜጠኞች ዋስትና እሰጣለሁ ማለቱ ማታለያ መሆኑን ተናገረ

›
September 26,2014 በሽብር ስም ጥፋተኛ ተብሎ በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ሰሞኑን መንግስት ከሀገር የተሰደዱ ጋዜጠኞች ወደሀገራቸው ቢመለሱ እንደማይከሳቸው በማስታወቅ፣ ለዚህም ዋስትና እሰጣለሁ ማ...

አንጋፋው ኢትዮጵያዊ ፎቶግራፈር ኢቲቪን ሊከስ ነው

›
September 26,2014 ንጉሴ ተሸመ ደጀኔ ይባላል፡፡ዕድሜውን ለፎቶግራፍ ጥበብ የሰጠ እና የኢትዮጵያን ፎቶግራፍ ታሪክ በግሉ ያጠና እና (ኢትዮጵያዊ) የራስተፈሪያን ታሪክን ፅፎ ያዘጋጀ ያልተዘመረለት የፎቶ ጥበብ ባ...
Thursday, September 25, 2014

ስልጠና የሚያስፈልገው ላልሰለጠነው የወያኔ ጉጅሌና ሎሌዎቹ ነው!

›
September 25,2014 አምባገነኖች በውድም በግድም ህዝብ ስብሰባ ጠርተው ህዝቡ ፊት በቆሙ ቁጥር ሌት ከቀን የሚያባንናቸውን የተመረረ ህዝብ የነጻነት አመጽ የሚያስቀሩ ይመስላቸዋል። የህዝብ ሃብትና ጊዜ በከንቱ እ...

የ‹‹ፍትህ አካላት›› ስብሰባ በአቶ በረከት ማስጠንቀቂያ ተጠናቀቀ

›
Septeber25,2014 • ‹‹ የተባላችሁትን መስራት አለባችሁ፣ ግዴታችሁም ነው›› አቶ በረከት • ‹‹በቀጭን ትዕዛዝ ነው የምንሰራው፣ የተጻፈ ህግ አይሰራም›› ዳኞች ከሁለት ሳምንት በፊት በአቶ በረከት ስምኦን ...

ለህወሃት የማስጠንቀቂያ ደወል!

›
September 25,2014 አማራጩ “የተሃድሶ ዕርቅ” ብቻ ነው የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር ለህወሃት ሊቀመንበር በቀጥታ ወደ ዕርቅ ሊያመጣ የሚችል ደብዳቤ ላኩ፡፡ በደብዳቤው ለህወሃት ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.