The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Sunday, May 25, 2014

ፖሊስ አቶ አስራት አብርሃን አስሮ “ያሉበትን አላውቅም” አለ

›
May 25/2014 የራት ፓርቲዎች መድረክ የሆነው መድረክ ትናንት በአዲስ አበባ ላደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ቀደም ብለው የቅስቀሳ ስራ ሲሰሩ የነበሩ አስራ ሁለት ሰዎች በቡራዩ ከተማ በፖሊስ መታሰራቸውን የሰሙት የአረና ፓ...

በአውሮፕላን ጎማ ስር ተደብቆ 5 ሰአት በአየር ላይ የተጓዘው ተአምረኛ ወጣት እናት ያለችው ኢትዮጵያ ነው

›
May 25/2014 ባለፈው ሰሞን ከካሊፎርኒያ ተነስቶ ሃዋይ ድረስ በአውሮፕላን ጎማ በመንጠላጠል የተጓዘው ወጣት ህይወት መትረፍ ተአምርመሰኘቱን መዘገባችን ይታወሳል። ይህ የ 16 ዓመት ወጣት ሶማልያዊ መሆኑ ሰሞኑን ...
Saturday, May 24, 2014

የአኖሌ ሃውልት ፖለቲከኞችንና ምሁራንን እያወዛገበ ነው

›
May 24/2014 ታሪኩ አፈ ታሪክ ነው፤ በደንብ ሊጠና ይገባዋል ተብሏል በአፄ ምኒሊክ ዘመን ተፈጽሟል የሚባለውን ኢ-ሠብአዊ ድርጊት ለማሳየት በኦሮሚያ አርሲ ዞን አኖሌ በተባለ ስፍራ የተገነባው ሃውልት፤ የታሪክ ...

ወያኔ በባሕርይው ጅብና ውሻ ነው::

›
May 24/2014 አውሬ አውሬነቱን አይረሳም” አለ ልበል ተወልደ (ተቦርነ) ስለአንበሣው ቀላቢውን መግደል ሲያወራ አሁን? አዎ፣ ብሏል፡፡ እውነት ነው ፤ አውሬ አውሬነቱን አይረሳም፡፡ ወያኔም ወያኔነቱን አይረሳም...

በራችንን ከፍተን የወያኔን ሌብነት ማቆም አንችልም!

›
May 24/2014 ግንቦት 7 የወያኔ ጉጅሌና ሎሌዎቹ ስልጣናቸውን በህዝብ ፈቃድ ላይ እንዳልቆመ አሳምረው ያውቃሉ። ነጻ የህዝብ ምርጫ ቢኖር ምን እንደሚሆኑ የዛሬ ዘጠኝ አመት በአይናቸው አይተዋል፣ በጀሮቸው ሰምተዋ...
Friday, May 23, 2014

በሕገ ወጥ መንገድ ፖሊስ ለ7 ሰአት የቆየ ብርበራ አካሄደ

›
May 23/2014 ያለ በቂ ማስረጃ በሕገ ወጥ መንገድ ከአራት ሳምንት በፌት ከተያዙት ስድስቱ የዞን ዘጠኝ ጦማርያን በተጨማሪ በአንድ ጦማሪ አባል መኖሪያ ቤት ላይ ፖሊስ ለ7 ሰአት የቆየ  ብርበራ አካሄደ፡፡ በዛሬው...

በአዲስ አበባ ከሚፈርሱ ቤቶች ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ሰብአዊ ቀውስ እየተከሰተ ነው

›
May23/2014 ግንቦት ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን ተጠናክሮ በቀጠለው የቤት ፈረሳ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በድንገት ቤቶቻቸው እየፈረሱባቸው ንብረቶቻቸውን እየተዘረፉ ሜዳ ላይ እየወደ...

በኮልፌ ቤቱ የፈረሰበት አባወራ በጅብ ሲበላ አንዲት ወላድ በድንጋጤ ህይወቷ አለፈ

›
May23/2014 ‹ ‹ቪዛ ይሰጠንና ወደ ሱማሌያ ቢሆንም እንሂድ›› ቤታቸው የፈረሰባቸው>> ዳዊት ሰለሞን  በኮልፌ ቀራኒዮ አለም ባንክ አካባቢ ህገ ወጥ የመሬት ወረራ በማድረግ ቤቶችን ሰርታችኋል የተባሉ ዜጎች...

አረና አመራሮች በሐውዜን ከተማ አዳራሽ ውስጥ ታግተዋል

›
May23/2014 ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ በሰበር ዜናው እንደገለጸው አረና ትግራይ ለሉአላዊነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በዛሬው ዕለት በሀውዜን ከተማ ከ3፡00 ሰዓት ጀምሮ ሕዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንዳለ ከመቀሌ...

ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ዙሪያ መረጃ እንዳያቀርብ ታገደ

›
May23/2014 በሳውዲ አረቢያ እና በመካከለኘው ምስራቅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በደል እና ስቃይ በማለዳ ወጎቹ ዘገባው የሚታወቀው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በመረጃ ቅበላው ባልተደስቱ ወገኖች ለእስር መዳረጉ ይታወሳል...

የኢትዮጵያ መንግስት በጎረቤት ኤርትራ በኩል እየጠነከረ የመጣውን የነጻነት ሃይሎች እንቅስቃሴ ለመግታት ሲል ኤርትራውያን ስደተኞችን መስታጠቅ ሊጀምር ነው።

›
May 23/2014 የኢትዮጵያ መንግስት በጎረቤት ኤርትራ በኩል እየጠነከረ የመጣውን የነጻነት ሃይሎች እንቅስቃሴ ለመግታት ሲል ኤርትራውያን ስደተኞችን መስታጠቅ ሊጀምር ነው። የኢትዮጵያ መንግስት በጎረቤት ኤርትራ...

ወጣቱና ለነጻነት የሚያደርገው የትግል መስዕዋትነት (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና)

›
  May24/2014 By Gezahegn Abebe (Norway Lena ) የአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ህልውና የሚወሰነው ወጣቶች ባላቸው ሚና ላይ ሲሆን በብዙ ሀገራት እንዳየነው እና እንደተመለከትነው ወጣቶች ስለ ነፃነታ...
Thursday, May 22, 2014

በባሌ ዩንቨርስቲ አንዲት የአማራ ብሄር ተወላጅ ተማሪ በአክራሪ ሙስሊም ኦሮሞዎች ከፎቅ ላይ ተገፍታ ኮንክሪት ላይ በመውድቅዋ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወትዋአልፍዋል::

›
MaY22/2014 ሰሞኑን ከአዲስ አበባ መስፋፋት ጋር በተያያዘ  በተስፋፋው አመጽ ምክንያትነቱ የአዲስ አበባ  ማስተር ፕላን ይሁን እንጂ አላማው በክልሉ  ለረጅም ጊዜ በኖሩት አማራዎች ላይ መሆኑ ከቀን  ወደ ቀንእየታየ...

የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ስራ አስፈጻሚ በድንጋይ ተፈነከተ

›
May222/2014 ዳዊት ሰለሞን የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ስራ አስፈጻሚ አባልና የወጣቶች ጉዳይ ሰብሳቢ አቶ ስንታየሁ ቸኮል ትናንት ለምሳ ወደ መኖሪያ ቤቱ ሲያቀና ማንነታቸውን ባልለያቸው ሰዎች በድንጋይ መፈ...

ፍትህ በምዕራብ ወለጋ እንጨት ለቀማ ወጥቶ በወታደሮች ጥይት ሕይወቱ ላለፈው ገመቺስ

›
May 22/2014 ከዳዊት ሰለሞን ፍትህ ለገመቺስና ለመሰሎቹ በምዕራብ ወለጋ የጊምቢ አጎራባች በሆነችው ዋሎ የሱስ መንደር ነዋሪ የነበረው ገመቺስ ደበላ ከእንጨት ከሰል እያመረተ ቤተሰቦቹን በመደጎም ህይወትን ሲጋፈ...

Ethiopia crackdown on student protests taints higher education success

›
May22/2014 Western backers of the Ethiopian education system should not ignore reports of violent clashes on university campuses Orom...

መድረክ የጠራው ሰልፍ ተከለከለ

›
May 22/2014 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ህዳር 29 ቀን 2006 ዓ.ም ለማድረግ ያሳወቀው ሰልፍ ተከለከለ፡፡ መድረክ ሰልፉን ለመጥራት በሀገራችን መሰረታዊና ወቅታዊ የሆኑ ችግሮችን እንዲሁ...

Ethiopia: Bloggers of the World, Unite!

›
May 22, 2014 by  ERecycler Today is the 25th day in jail for Zone 9 Bloggers in Ethiopia. They have not been charged; in fact, the ...
Wednesday, May 21, 2014

በቀጣይ ዓመት የሚጠናቀቀው የኢትዮጵያ መንግሥት የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በአብዛኛዎቹ ዘርፎች እንደማይሳካ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ ጠቆመ፡፡

›
May 21/2014 ግንቦት ፲፫ (አስራ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከ2003 እስከ 2007 ዓ.ም ሊከናወን የታቀደው የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ከፋይናንስ አቅም ፣ከሰለጠነ የሰው ኃይል እና ከመሠረተ ል...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.