The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Saturday, April 26, 2014

ከሰማያዊ ፓርቲ የሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ በሃይማትታችሁ ጣልቃ ለተገባባችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የተደረገ ጥሪ!

›
April 26, 2014 ውድ ሃይማኖታችሁ ላይ ጣልቃ እየተገባባችሁ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፡- ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያውያን በነጻነት የፈለጉትን ሃይማኖት እንዲከተሉ፣ የፈለጉትን እምነት እንዲይዙ ባለው የጸና አቋ...

Multiple arrests in major crackdown on government critics

›
April 26/2014 The Ethiopian government is tightening its suffocating grip on freedom of expression in a major crackdown which has seen...

ከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለሚዲያ ማህበረሰቡ የተላለፈ ጥሪ

›
April 26/2014 ውድ የሚዲያ ማህበረሰብ አባላት፡- ባለፉት 23 ዓመታት ህወሓት/ኢህአዴግ በህገ መንግስቱ የሚዲያ ነጻነት እንደሚፈቀድ ቢደነግግም በተግባር ግን የራሱን ፕሮፖጋንዳ ከሚነዛባቸው ሚዲያዎች ውጭ ሌሎቹን...

የ“ህዳሴው” ግድብ ተጽዕኖ ሌላ አቅጣጫ መያዙ አሳሳቢ ሆኗል

›
April 25/2014 የአቡነ ማቲያስ የግብጽ ጉብኝት ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፏል ሃያ አምስት በመቶ እንደተጠናቀቀ የሚነገርለት የ“ህዳሴው” ግድብ በኢትዮያና በግብጽ መካከል ከፈጠረው የፖለቲካ ቁርቋሶ በተጨማሪ ወ...
Friday, April 25, 2014

[የሳዑዲ ጉዳይ] የዜጎቻቸውን ክብር እና የሃገራቸውን በጎ ገጽታ በማጉደፍ ስራ ላይ የተጠመዱ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ዲፕሎማቶች

›
April 25/2014 በሳውዲ አረቢያ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ መንገስት ዲፕሎማቶች ሪያድ ከተማ ውስጥ በሚገኝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስም በከፈቱት የፌስ ቡክ ገጽ ሰሞኑንን አንዲት ኢትዮጵያዊት አሰሪዎን በሰቃቂ ሁኔታ በመጥረቢያ...

“የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴን በተመለከተ በኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ላይ ያለን እምነት በመሟጠጡ ወደ አፍሪካ ኮሚሽን ወስደነዋል” – ዶ/ር አወል

›
April 25/2014 የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ወደ አፍሪካ የሰብዓዊ መብቶችና ህዝቦች ኮሚሽን ሂደው በመንግስት ላይ ክስ መመስረታቸው ይታወቃል። ይህንን በማስመልከትም በድር ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ቢ...
Thursday, April 24, 2014

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ዛሬ ባቀረቡት ሪፖርት ያስገረሙኝ

›
April 24/2014 ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም የዘጠኝ ወር ሪፖርት ለምክርቤት ዛሬ ሐሙስ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት አቅርበው ጨረሱ።ከቤቴ ጀምሮ ትራንስፖርት እየሄድኩ በሞባይሌ ከአዲስ አበባ ኤፍ ኤም ላይ እየተከታ...

የወታደራዊ መኮነኖች ቅነሳ?! ህወሓት እየተዳከመ መሆኑ የሚያሳይ ሌላ ማስረጃ ደግሞ በተለያዩ ክልሎች ይሰሩ የነበሩ የህወሓት የደህንነት ሰዎች ከያንዳንዱ ክልል መባረራቸው ነው!

›
April 24/2014 አብርሃ ደስታ ህወሓቶች ከትግራይ የሚቀነሱ ወታደራዊ መኮነኖች ሲኖሩ ከኦሮምያ፣ ደቡብና አማራ ክልሎች ደግሞ ይጨመራሉ የሚል መረጃ ያስደነገጣቸው ይመስላል። በዚህ መረጃ የደነገጠ የህወሓት...

AN URGENT APPEAL – From Mesfin Wolde-Mariam

›
April 24/2014 The UN Human Rights Commission The African Union Human Rights Commission The International Red Cross Amnesty Internatio...

አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ቁጥር 3 ንቅናቄ ዝግጅት እንዲጀመር ወሰነ!! የሚሊዮኖች ድምፅ

›
April 24/2014 ንቅናቄው የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃና ፍትሐዊ ምርጫ (Millions of Voices for Free & Fair Election)  የሚል መሪ ቃል ይኖረዋል፡፡ ከህዝብ ግንኙነት ያገኘነው መረጃ እ...
Wednesday, April 23, 2014

በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሰሩ

›
April 23/2014 የሰማያዊ ፓርቲ ሚያዚያ 19 ቀን በአዲስ አበባ ለጠራው ሰልፍ፣ ቅስቀሳ ያደረጉ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መታሰራቸውን የሰማያዊ ፓርቲ በፌስ ቡክ ገጹ ገለጸ። በአዲስ አበባ አስተዳደር አካባቢ ከተ...

በኢሕአዴግ የአዲስ አበባ አደረጃጀቶች ስለ አክራሪነት በተካሔደ ውይይት በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የተሰነዘረው ፍረጃና ክሥ ተሳታፊዎችን አስቆጣ

›
April 23/2014 ውይይቱ ቀጣዩ የአሰላለፍ ስልትና የምት አቅጣጫ የሚወሰንበት ሊኾን ይችላል ተሳታፊዎች ፍረጃዎችንና ክሦችን በመረጃና በሐሳብ የበላይነት ማጋለጥ ይገባቸዋል (አፍሮ ታይምስ፤ ቅጽ ፩ ቁጥር...

በጎንደር 30 ሺህ ቤቶች እንደሚፈርሱ ታወቀ – ‹‹በከተማዋ ውጥረት ነግሷል››

›
April 23/2014 ጎንደር፡- በጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 ከ30 ሺህ በላይ ቤቶች የተገነቡባቸው ሶስት ሰፈሮች ሊፈርሱ መሆኑን በስፍራው የሚገኙ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አስታወቁ፡፡ በከተማዋ ቀበሌ 18 ከ...

አዲስ አበባ፣ ኦሮምያና ሕገ-መንግስቱ!

›
April 23/2014 የአዲስ አበባና የኦሮምያ ግንኙነት የፌደራል ስርዓቱ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ጊዜ አንስቶ እያወዛገበ ያለ ጉዳይ ነው። በቅርቡ ደግሞ የአዲስ አበባ አስተዳደር የ10 እና የ25 ዓመት የተቀናጀ ...

ዋና ኦዲተር ለብክነት የተጋለጡ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ሒሳቦችን አጋለጠ

›
April 23/2014 шаблоны RocketTheme Форум вебмастеров - ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተሰበሰበ ሒሳብ አለ -785 ሚሊዮን ብር ሕጋዊ ያልሆነ ወጪ ታይቷል -ከ2.3 ቢሊዮን...

እውቅና የተሰጠው የሚያዚያ 26ቱ የአንድነት ሰልፍ በደህንነቶች ትእዛዝ እውቅና ተነፈገ

›
April 23/2014 ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና እንደሚጠቁመው፣ የአንድነት ፓርቲ ሚያዚያ 19 ሰልፍ ለማድረግ ቢጠይቅም፣ የፖሊስ አዛዞች በዚያን ቀን በቂ ጥበቃ ማዘጋጀት አንችልም በማለታቸው፣ አስተዳደሩ ሚያዚያ...
Tuesday, April 22, 2014

ካልገደሉ አያቆሙንም – ሃብታሙ አያሌዉ (የአንድነት አመራር) ሰልፉን በተመለከተ

›
April22/2014 ሀገር የመገንጠል ዓላማ ይዞ የተነሳው የህወሓት ጁንታ፣ በስውር እና በአደባባይ የጫካ ልማዱን መሰረት አድርጎ ሲገድል መኖሩ አዲስ ባይሆንም፣ ከሰሞኑ መረር ያለ እርምጃ ‹‹ግድያ›› ማሰቡን ከጓዳው...

Ethiopia: Trapped By a Crippled Telecom

›
22 APRIL 2014 - Addis Standard A soaring number of option-deprived customers and eye-watering packages continue to swell the earning...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.