The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Thursday, October 24, 2013

በሁለት የቀድሞ የህወሀት ባለስልጣናት ቤቶች በርካታ የጦር መሳሪያዎች መገኘታቸውን አቃቢ ህግ ገለጸ

›
ጥቅምት ፲፫ ( አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፮ ዓ / ም ኢሳት ዜና :- በኢትዮጵያ ህግ አንድ ግለሰብ ከመንግስት በማስፈቀድ አንድ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እንዲይዝ ቢፈቀደልትም ፣ በተግባር ግን አብዛኛው ህዝብ በመሳሪ...

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ከማስረጃ አልባ ፍረጃ እንዲላቀቁ አንድነት አሳሰበ

›
October 23/2013  አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ካለፈው ስህተታቸው በመማር ከአጉልና ማስረጃ አልባ ፍረጃ እንዲላቀቁ አሳሰበ። ፓርቲው ከትናንት በስትያ ባወጣው...
Wednesday, October 23, 2013

የመከላከያው ሹመትና መዘዙ

›
October 23/2013   የሰሞኑና የቀደሙት የመከላከያ አድሎአዊ ሹመቶች ከማሳሰብ በላይ እየሆኑ ነው:: ይህ ተደጋጋሚ ተግባር የህገ መንግስቱን አንቀጽ 12:1 ፣62:4፣87:1ና5 እንደዚሁም አንቀጽ 88:2ን በጽኑ...
Tuesday, October 22, 2013

ዶ/ር መረራ የፍንዳታውን ዜና “እንጠራጠረዋለን” አሉ

›
October 22, 2013 06:39 am  በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሩዋንዳ ሰፈር የደረሰውን ፍንዳታ አስመልክቶ ኢህአዴግ ያሰራጨውን ዜና የሚቃረኑ መረጃዎችና አስተያየቶች ቀረቡ። ለኢህአዴግ ቅርበት ያላቸው...

መለስ የሚባል ራእይ የለም ሲሉ አቶ ስብሀት ነጋ ተናገሩ

›
October 21/2013 ጥቅምት ፲ ( አስር ) ቀን ፳፻፮ ዓ / ም ኢሳት ዜና :- በህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ(ህወሀት) ውስጥ የተካረረ አለመግባባት እንደተፈጠረ በስፋት በሚነገርበት በዚህ ወቅት አቶ...

በቂ ጥበቃ ማድረግ ያልቻለ መንግስት ስልጣን ለህዝብ ማስረከብ አለበት” ሲል አንድነት ፓርቲ ገለጸ

›
October 21/2013 ጥቅምት ፲ ( አስር ) ቀን ፳፻፮ ዓ / ም ኢሳት ዜና :- ፓርቲው ይህን የገለጸው ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ ” በቂ ጥበቃ የለንም በሚል ሰላማዊ ሰልፍን እንደሚከለክሉ” መናገራ...
Monday, October 21, 2013

ONLF fighters attacked Ethiopian Officials at Kebridahar Airport: several Ethiopian Troops KILLED at the airport and destroyed two vehicles.

›
ONLF fighters attacked at Kebridahar Airport: ONLF official Photo: Deputy Prime Minister of Ethiopia Demeke Mekonnen and his delegation...

የኢህአዴግ ቀጣይ የፖለቲካ ሴራዎች – (ተመስገ ደሳለኝ)

›
October 21/10/20 ከ ተመስገ ደሳለኝ  አዲስ አበባ የሁለት ሺህ ስድስት ዓመተ-ምህረት የመጀመሪያ ወር ተጠናቅቋል፤ አዳዲስ ክስተቶችም ታይተዋል፤ ያለፉት አስራ ሁለት ዓመታትንበጃንሆይ ቤተ-መን...

በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ውጥረት አይሏል::

›
October 21/2013 ሌ/ጄ ሳሞራ የኑስ በሜ/ጄ ዮሃንስ ገብረመስቀል ለመተካት የሚደረገው ሩጫ ተቃውሞ ገጥሞታል:: ከፍተኛ ጄኔራሎች ምስጢራዊ ስብሰባዎችን አብዝተዋል::የምስጢራዊ ስብሰባ ቃለ ጉባዬ የምትይዝ የሆ...

Systematisk tortur av politiske fanger i Etiopia

›
October 20/2013 Etiopisk opprørspoliti slo hardt ned på opptøyene i landet i 2005. Siden den gang av menneskerettighet...
Sunday, October 20, 2013

Eritrean Norwegian 23 Left a Wife and a Newborn to Fight a Jihad War in Syria

›
CONTRIBUTOR:   ISAYAS BEYENE  / OCTOBER 19, 2013 Eritrean Norwegian 23 Left a Wife and a Newborn to Fight a Jihad War in Syria How...
Saturday, October 19, 2013

የ 2013 የዓለም የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት፡- ኢትዮጵያ

›
October 19/2013 ኢትዮጵያን ለረጅም ዓመታት በጠቅላይ ሚኒስትርነት የመሩትና ሰፊ ስልጣን የነበራቸው መለስ ዜናዊ በነሃሴ ወር በድንገት መሞት በሃገር ውስጥም ሆነ በኢትዮጵያ ዓለማቀፍ አጋሮች ዘንድ የሀገሪቱ...

Police Abuse Journalists, Opponents to Extract Confessions – Human Rights Watch

›
October 18/2013 Ethiopia: Political Detainees Tortured Police Abuse Journalists, Opponents to Extract Confessions “They Want a Confess...

ከሙስና ጋር በተያያዘ ኢህአዴግ ችግር ውስጥ መሆኑን አቶ ሰብሃት ተናገሩ

›
October 18/2013 ጥቅምት ፰ ( ስምንት ) ቀን ፳፻፮ ዓ / ም ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ ከሙስና መንሰራፋት ጋር በተያያዘ የገጠመውን ፈተና በድል ለመወጣት ሕዝቡን ማሳተፍ እንዳለበትና ያለሕዝቡ ተሳትፎ...

ኃ/ማሪያም ደሳለኝ “መንግስት ፈርቷል እያላችሁ ራሳችሁን አታሞኙ” ሲል ማሾፉ ተሰማ

›
October 18/2013 ባለፉት ሁለትና ሦስት ሳምንታት አንዴ “ቀይ መስመር ረገጣችሁ” አንዴ ሰላማዊ ሰልፍ እከለክላለሁ፤ ሌላ ግዜ ደግሞ ኢህአዴግ ለተቃዋሚዎች ጥያቄ መልስ ሰጥቷል እያለ የባጥ የቆጡን ሲቀባጥር የሰነ...

የሞኝ ዘፈን አሁንም አሁንም አበብዬ

›
October 18/2013 ዘረኞቹ የወያኔ መሪዎች ከዚህ ቀደም በቁንጯቸዉ በመለስ ዜናዊ በኩል እንኮረኩማለን፤ ምላስ እንቆርጣልን ወይም እጅ እናስራለን እያሉ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተላልፉ የነበረዉን የማስፈራሪያ ቃላት ጋ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.