The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Saturday, June 15, 2013

የአባይ ፍጥጫን በተመለከተ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

›
እነሱ ከአባቶቻቸው አይበልጡም እኛም ከአባቶቻችን አናንስም! ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ወረራና ደባ መፈፀም የጀመረችው ኢትዮጵያ ዛሬ በአባይ ላይ ግድብ ለመስራት ከመነሳቷ እጅግ በርካታ አመታት በፊት ጀምሮ ነው፡፡ ሀገራችን ...
Friday, June 14, 2013

በደቡብ ጎንደር ዞን መምህራን በደንነት ሀይሎች ታፍነው ተወስደዋል

›
ሰኔ ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በደብረ ታቦር ከተማ ከአማራ ዲሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ እና ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላችሁ የተባሉ መምህራን ትናንት ማታ እና ዛሬ ጠዋት በደህንነት ሐይሎች ታፍሰው ወ...
Thursday, June 13, 2013

ኢሕአፓ በአዲስ አበባ በርካታ ቦታዎች በህቡዕ ወረቀት በተንኩ አለ

›
በስውር የሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)አባላት በአዲስ አበባ በርካታ ቦታዎች ረቡዕ ሌሊት ሰኔ 5/2005 ዓ.ም. /June 12, 2013/   “ ተነሥ “  በሚል ርዕስ የተዘጋጁ ቀስቃሽ ፅሑፎች...

8ኛውን አመት የሰኔ 1997 ሰማዕታት የምናስታውሰው የተሰውለትን ክቡር አላማ ለማሳካት ዝግጁነታችንን እየገለጽን ነው

›
የምርጫ 1997 ውጤት በወያኔ/ኢህአደግ መሰረቁን ተከትሎ ተቃውሞአቸውን ለማሰማት አደባባይ የወጡት ዜጎቻችን ላይ በመለስ ዜናዊ ይመራ የነበረው አጋአዚ ጦር ፋሽስታዊ እርምጃ መውሰድ የጀመረበት ሰኔ 1 1997 8...

ወደሶማሌ ክልል ተጉዞ የነበረው የአርቲስቶችና የጋዜጠኞች ቡድን በክልሉ አስተማማኝ ሰላም እንዳለ ምስክርነቱን በመስጠት የአንድ ሳምንት ጉዞውን ሰኞ ዕለት አጠናቀቀ

›
ሰኔ ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ቡድኑ ከጎዴ ተነስቶ በቀብሪደህር፣ በደገሃቡር፣ በቀብሪበይህ፣ በጂጂጋ አድርጎ ወደሐረር በመግባት የሳምንት ጉዞውን በድሬዳዋ ከተማ ባለፈው እሁድ አጠናቋል፡፡ በጉዞው ወ...

Ethiopia and Egypt on “war of words”

›
ESAT News    June 12, 2013   Following Ethiopia’s declaration that it has successfully “diverted the Abay River”, the bicker between Ethio...
Wednesday, June 12, 2013

ኢትዮጵያና ግብጽ የቃላት ጦርነት መወራወር ጀምረዋል።

›
<<ማናቸውንም እርምጃ ለመውሰድ በሩ ክፍት ነው>>ግብጽ <<በቀረርቶ ተደናግጠን ለሰከንድ የግድብ ግንባታውን አናቆምም>>-ኢትዮጵያ በሁለቱ አገሮች መካከል መተነኳኮሱ እየባሰ የመጣው...

Federal police clash with residents in Afar

›
ESAT News June 11, 2013 Following the assassination of Muhammad Kayeb, 20, by the Issa clan in the presence of Federal Police yesterday,...
Tuesday, June 11, 2013

‹መድረክ›| ያለፈው ሰልፍ ድራማ ሊሆን ይችላል – እኛም አቅደናል

›
ተቃዋሚዎች ሰላማዊ ሰልፉ “የኢህአዴግ ድራማ” ሊሆን ይችላል አሉ ባለፈው እሁድ በሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪነት የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ፣ ከ97 ምርጫ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ መሆኑን የሚናገሩት ተቃዋሚ ፓርቲዎ...
Monday, June 10, 2013

በአፋር ፌደራል ፖሊሶች ከህዝቡ ጋር ሲታኮሱ ዋሉ

›
ሰኔ ፫ (ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በትናንትናው እለት የ20 አመቱ ወጣት የሆነው ሙሀመድ ካይብ የፌደራል ፖሊስ አባላት በቅርበት ባሉበት በኢሳዎች መገደሉን ተከትሎ፣ አፋሮች ገዋኔ ወለጌሊ እየተባለ በሚጠራ ስ...
Sunday, June 9, 2013

አንድነት ፓርቲ የሰኔ 1 ሰማዕታትን በልዩልዩ ዝግጅቶች ዘከረ

›
ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በመንግስት ሀይሎች በግፍ የተጨፈጨፉ የሰላማዊ ትግል ሰማዕታትን ለመዘከር አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን ያዘጋጀው መርሀግብር ትላንት ተካሄደ፡፡  ቀበና አካባቢ በሚገኘው...
Saturday, June 8, 2013

መድረክ ለሰኔ 17 ህዝባዊ ስብሰባ ሊጠራ ነው

›
መንግስት ለውይይት ካልተዘጋጀ 33ቱ ፓርቲዎች ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅደዋል ዋና ኦዲተርና የስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሰሞኑን ለፓርላማ ያቀረቡትን ሪፖርት መነሻ በማድረግ በነገው ዕለት በመድረክ፣ በመኢአድ፣ በአንድ...
Thursday, June 6, 2013

ወያኔ የፈጠረዉ የፍርሀት ድባብ ሲሰበር . . .

›
           በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚደርሰዉ በደልና መከራ ወለደን ብለዉ ለትግል ጫካ የገቡት ዘረኞቹ የወያኔ መሪዎች አዲስ አበባ ገብተዉ ከተደላደሉ በኋላ በህዝብ መብትና ነጻነት፤ በአገር አንድነትና በአጠቃላይ በኢ...

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ (መንግስት ለሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጥ አሁንም እንጠይቃለን!)

›
ሰማያዊ ፓርቲ ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው ታላቅ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም በርካታ ሕዝብ በተገኘበት ደማቅ ሆኖ ተካሂዷል፡፡ ለዚህ ሰልፍ መሳካት ከፍተኛ ድጋፍና አስተዋፅኦ ላደረጉ የፖለቲካ ...

በግብጽ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው

›
በዛሬው እለት ለማለዳ ታይምስ ቅርበት ያላቸውን ወገኖች እንዳነጋገርናቸው ከሆነ በግብጽ መንግስት ክፉኛ የሆነ ክትትል እየተደረገብን ነው እኛ ምንም አቅም የለንም በስራም በኩል ሆነ በጎዳናዎች ላይ ህብረተሰቡ ጥላቻው...
Wednesday, June 5, 2013

በጦርነቱ ሰበብ በተዘረፈ ሐብት የሕወሃት ጄነራሎች ሚሊየነር ሆነዋል፡፡

›
ማን ያውራ የነበረ…….ማን ያርዳ የቀበረ……”  “….የጦር መኮንን ሆነህ እንደባለሙያ ስታየው ውጊያው በጥቅሉ የሙያ ብቃት ያልታየበት አሳፋሪ ጦርነት ነበር ማለት ይቻላል፡፡በጃንሆይ እና በደርግ ዘመን ኤርትራ ላይ ውጊያ ...

Breaking News: Armoured Vehicles Surround Ethiopian Embassy In Cairo

›
Awramba Times – The Ethiopian embassy in Cairo is surrounded by heavily armed personnel and armoured vehicles. Ethiopian citizens, both refu...

EPRDF going bankrupt due to few readerships: Document

›
ESAT News     June 3, 2013     The ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) has said that it was going bankrupt d...

ESAT Daily News Amsterdam June 04, 2013 Ethiopia

›
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.