The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Monday, May 13, 2013

ሰበር ዜና፣ በባህር ዳር ከተማ ከ16 በላይ ሰዎች ተገደሉ

›
እሁድ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ገደማ የአባይን ድልድይ እንዲጠብቅ የተመደበ የፌደራል ፖሊስ አባል እያነጣጠረ ሰዎችን ሲገድል አምሽቷል። የተለያዩ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከ16-18 ንጹሀን ዜጎች ያለምንም ምክንያት ከፌደራል ፖሊ...

ESAT Ethiopian News Weekly May 12, 2013

›
                                      ESAT is the first independent Ethiopian Satellite Television service and Radio Station who broad...

Our reports of growth are false: Somali Region President

›
ESAT News May 11, 2013 Abdi Mohammed, the President of the Somali Regional State of Ethiopia, told members of the Region’s ruling Party an...
Saturday, May 11, 2013

Ethiopian Justice Minister Ato Brehan Hailu Fired – Addis Fortune

›
Ethiopian Justice Minister Ato Brehan Hailu has been fired from his job on Friday, May 10, 2013, reliable sources disclosed to Fortune. Br...

የፍትህ ሚኒስትሩ ከስራቸው ተባረሩ!

›
የፍትህ ሚኒስትሩ አቶ ብርሃነ ኋይሉ ከሃላፊነት ቦታቸው ተነሱ፡፡ ሚኒስትሩ አቶ ብርሃነ ኃይሉ ትናንተ ከሰአት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስቴር ኋይለማርያም ደሳለኝ በተጻፈ ደብዳቤ መሰናበታቸው እውን መሆኑ ታውቋል፡፡ በህዝበ ሙስሊሙ...

ማን ነው ወንጀለኛው?

›
                        በከፍተኛ ደረጃ የህዝብ እምነት ያጣው የካንጋሮው ፍርድቤት ምንም አይነት የህግ ወይም የሞራል የበላይነት ሳይኖረው፤ የህሊና እስረኞቹን የእድሜ ልክና እና ሌሎች ቅጣቶችን እንዴት ሊሰጥ...

የፍትህ ሚኒስትሩ በማረሚያ ቤቶች የሰብዓዊ መብት ጥሰት የለም አሉ

›
ግንቦት ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከብአዴን እና ከኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚነት በቅርቡ በተካሄዱት ጉባዔዎች የተነሱት የፍትህ ሚኒስትሩ አቶ ብርሃን ኃይሉ በማረሚያ ቤቶች የሰብዓዊ መብት ጥሰት መኖሩን አስመ...
Friday, May 10, 2013

ሲጠበቅ የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ በደቡብ አፍሪካ ዛሬ ተካሄደ

›
ክራንቻ፣ ከደቡብ አፍሪካ በዛሬው ዕለት የተደረገውን ሰልፍ ለማደናቀፍ የወያኔ መንግስት ጭፍሮች ለዲፕሎማቶች እና ለፖሊስ የሰጡት የሀሰት ውንጀላ በትላንትናው ዕለት ውድቅ ተደርጎ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ የሰላማዊ ሰልፍ ተደርጓ...

የግምሩክ ዳይሬክተር እና ምክትሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ

›
(EMF) – በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ መላኩ ፈንታ እና አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ በዛሬው እለት በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል። ሁለቱ በሙስና የታሰሩት ባለውልጣና...

የቃሊቲው ደብዳቤና የርዕዮት እውነቶች

›
በስለሺ ሀጎስ ሚያዝያ 23 2005 ዓ.ም ሪፖርተር ጋዜጣ በቅጽ 18 ቁጥር 44/1356 ዕትሙ “በህግ ታራሚ ርዕዮት ዓለሙ ላይ የደረሰ አንዳችም አይነት ችግር የለም!” በሚል ርዕስ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር የተላ...

ወያኔ ሕወሃት ያልከበደው ኢትዮጵያዊ ማነው?

›
ይኸነው አንተሁነኝ ሌቱ መሽቶ ይነጋል፤ ሳምንታት ወራት ዓመታት በፍጥነት መንጎዳቸውን አላቋረጡም፤ ክረምትና በጋ ይፈራረቃሉ፤ ወቅቶችም ማንም ሳይረብሻቸው ጊዜያቸውን ጠብቀው እያለፉ ነው፤ አፍጣጭ ገላማጭ ያለባቸውም ማዘዣ ...
Thursday, May 9, 2013

ENTC Norway chapter held talks with Norwegian officials about illegal bond sales by the Woyanne junta

›
Ethiopian National Transitional Council (ENTC) representative in Norway, Ato Girum Zeleke, and other members of the ENTC chapter spoke with ...
Wednesday, May 8, 2013

ጋዚጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤቱን እንዲለቅ ተገደደ

›
ሚያዚያ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ለጋዜጠኛው ቅርበት ያላቸው ወገኖች ለኢሳት በላኩት መረጃ እንደገለጹት ጋዜጠኛ ተመስገን ተከራይቶ በሚኖርበት ቀበና አካባቢ ያለው ቤቱን እንዲለቅ በአከራዩ የተነገረ...
Monday, May 6, 2013

የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት አንዷለም አራጌን እንዳይጠይቁ በልዩ ሀይል ተባረሩ

›
    የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ወጣቱን ፖለቲከኛና የፓርቲው አመራር አንዷለም አራጌን እንዲሁም ሌሎችን የፖለቲካና የህሊና እስረኞች ለመጠየቅ ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2005 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲ ...
Sunday, May 5, 2013

ኦባንግ የኢህአዴግ ደጋፊ ስደተኞችን አስጠነቀቁ

›
“በአስመሳይ ስደተኞች ላይ በቂ መረጃ አለ” “ክፉን በክፉ መመከት ባያስደስትም ወቅቱ ያስገድደናል” ሲሉ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር ኦባንግ ሜቶ በተለይ ለጎልጉል ተናገሩ። አገዛዙን ሸሽተው ...
Saturday, May 4, 2013

ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ የሪፖርተርስ ዊዝአውት ቦርደርስ የ2013 ሽልማት አሸናፊ ሆነ

›
 ሚያዚያ ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በስዊድን በስደት ላይ የሚገኘው የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጣ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ ሽልማቱን ያገኘው በኢትዮጵያ በሽብረተኝነትና በህገወጥ...
Friday, May 3, 2013

የወያኔ ልማት ሰዋዊ ሽታ የለውም

›
ሀገራችንን አንቆ የሚገዛው ወያኔ ራሱን የልማት መንግስት ነኝ በሚል ራሱን በሚጠፋ ስእል ላይ አስቀምጦል። በየአመቱ የተጋነነ እና የሌለ ነጠላ የስታቲስቲክ ዜማ እየለቀቀ ያቀርባል። በዴሞክራሲያዊ መንገድ ህጋዊ መሰረት ማግ...
Thursday, May 2, 2013

አቶ ሃይለማርያም ለአውሮፓ ህብረት የገባውን ቃል አፈረሰ::የወያኔ የፖለቲካ ፍርድ ቤቱ በእነ እስክንድር ነጋ ላይ ፍርዱን አጸና::

›
አዲስ አበባ ያሉ ዲፕሎማቶች መታገስ ነው ይላሉ:; ምንሊክ ሳልሳዊ ባለፈው የአውሮፓን ህብረት ለመጎብኘት ወደ ብራስልስ ያመሩት አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በህብረቱ በቆዩበት ጊዜ ተደጋግሞ ሲነሳላቸው የነበረው ጉ...

የሕዳሴው” ግድብና ደሞዜ

›
በፍቃዱ ዘ ኃይሉ ከስድሰት ወር በፊት እሠራበት የነበረው የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ለግድቡ መዋጮ የፈለግነውን ያክል ገንዘብ የምናዋጣበት ባዶ ቅጽ ላከልን። ብዙዎቻችን የወሩን ሦስት አራተኛ በጥልፍልፍ ብድር የምናሳ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.