The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Thursday, March 21, 2013

የወያኔ ዘረኝነት ፖሊሲ ትግርኛ የማይናገሩ ኢትዮጵያዉያንን የበይ ተመልካች እያደረገ መሆኑን የግንቦት 7 ጥናታዊ ሪፖረት አጋለጠ

›
ባለፈዉ ሳምንት ኢትዮ ተሌኮም ዉስጥ ስር እየሰደደ የመጣዉን የወያኔ ዘረኝነት በመረጃ በተደገፈ ጥናታዊ ዘገባ ለህዝብ ይፋ ያደረገዉ የግንቦት 7 የአገር ዉስጥ ኢንተሊጀንስ ዘርፍ በዛሬዉ ዕለት ደግሞ በተመሳሳይ ደረጃ አደ...

የባህር ዳሩ ጊዮን ሆቴል ህወሀትንና ብአዴንን ዱላ ቀረሽ ፍጥጫ ዉስጥ መክተቱ ተሰማ

›
  በደርግ ዘመነ መንግስት የአገር ሀብት የነበረዉና ባለፉት ሃያ አንድ አመታት የትግራይ ተወላጅ በሆነ ግለሰብ አላግባብ ተይዞ የነበረዉ የባህርዳሩ ጊዮን ሆቴል ባለቤትነት ለአማራ ክልል የመንግስት ቤቶች ኤጄንሲ እንዲዘዋ...

የትግራይ ህዝብ ስማ!!

›
(ርዕሰ አንቀጽ) ሰሞኑን በውዴታም ይሁን በግዴታ በመቀሌ እጅግ ከፍተኛ የሚባል ቁጥር ያላቸው የትግራይ ተወላጆች ሲጨፍሩ፣ ሲዘሉ፣ ከበሮ እየመቱ የባህላቸውን ዘፈንና ውዝዋዜ ሲያወርዱ አይተናል። ምክንያቱ በግልጽ ባይ...

የኦህዴድ ምርጫ ውጤት ተራዘመ

›
ህወሃት አባረረ፣ ብአዴንና ደኢህዴን ባሉበት ቀጠሉ ድሮ “ላዩ ካኪ ውስጡ ውስኪ” እየተባለ በኢሰፓ አባላት ዩኒፎርም ይቀለድ ነበር። ዛሬ ደግሞ ኢህአዴግ ተመሳሳይ ልብስ አልብሶ በየክልሉ የሰየማቸውን ፓርቲዎችና አመራ...
Wednesday, March 20, 2013

ከህወሃት አቶ ስዩም መስፍን፣አቶ አባይ ጸሐዩ፣አቶ አርከበ ዕቁባይ፣ ከፓርቲ የአመራር ቦታቸው እንዲገለሉ ተደርገዋል፡፡

›
ኢህአዴግ ያወጣው የአመራር መተካካት ከመፈክር ባለፈ እየተተገበረ አለመሆኑን ለግንባሩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የግንባሩ ከፍተኛ አመራሮች ከ17 ዓመታት በላይ በጫካ ትግል ላይ ዕድሜያቸውን ያሳለፉ ከመሆኑ ጋር ...

አገሪቱ የተጠመደችባቸው ውስብስብ ችግሮች!

›
ስለኢትዮጵያ በአጠቃላይ ምን ያልተባለ፤ያልተጻፈ አለ? ምን አዲስ ነገር ሊጻፍ ይችላል? ከሚሆሉ ነገሮች በስተቀር፤ ስለ አገራችን ያልተጻፈ ጉዳይ የለም። ሁሉም በየፊናው የተቻለውን ብሏል፤ጽፏል። አዲሱ፤ይህ መዘዘኛ ስርአት ...
Tuesday, March 19, 2013

›
የኢትዮጵያውያን ጩኸት ከመካከለኛው ምስራቅ---በሳኡዲ የመን ድንበር የታሰሩ እስረኞች ለመልቀቅ ገንዘብ እየተጠየቁ ነው:: በሳኡድ ፖሊሶችዛፍ ላይ  የታሰረው ኢትዮጵያዊ  በሺዎች የሚቆጠሩ በሳኡዲ የመን እ...

የታሰሩት ሰልፈኞች ተፈቱ (ፎቶ እና የእስር ቤት ውሎ ዘጋባቸውን ይዘናል)

›
(በበፍቃዱ ኃይሉ) EMF – መጋቢት 8/2005 የባለራዕይ ወጣቶች ማኅበር እና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የኢትዮጵያውያን ጠላት የነበረው የፋሺስት ጣሊያን ጄኔራል ግራዚያኒን ኃውልት (በጣሊያን አገር፣ የትውልድ መንደሩ አካ...

ኢህአዴግ በዘር ማጥፋት ወንጀል ተነክሯል

›
ኢህአዴግ በዘር ማጥፋት ወንጀል መነከሩ በተግባር በተደጋጋሚ እየታየ ነው። በተለይም አማርኛ በሚናገሩ ዜጎች ላይ የሚፈጸመው ወንጀልና ወንጀሉን የሚፈጽሙትን ክፍሎች የሚገስጽ መጥፋቱ ጉዳዩን እያወሳሰበው ነው። ኢሳት መኢአድ...
Monday, March 18, 2013

የግራዚያኒን ሀውልት ግንባታ በመቃወም ታሰረው የተፈቱ ዜጎች ዘራቸው እየተጠቀሰ መሰደባቸው ታወቀ

›
መጋቢት ፱ (ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፋሽስት ኢጣሊያ መንግስት ወኪል በመሆን በአንድ ቀን ከ30 ሺ በላይ ኢትዮጵያውያንን በስድስት ኪሎ አደባባይ የጨፈጨፈውን የሮዶልፎ ግራዚያኒን ሀውልት ለማቆም እየተደ...

World Bank: Investigate ‘Development’ Project Abuses

›
(Washington, DC) – The World Bank’s board should support an internal investigation into allegations of abuse linked to a World Bank project...

Ethiopia ‘blocks’ Al Jazeera websites

›
Traffic to English and Arabic websites has plummeted since the network aired coverage of protests in August last year.Al Jazeera’s Engli...
Sunday, March 17, 2013

Ethiopia arrests 43 anti-Graziani statute protesters in Addis Ababa

›
  Dr. Yacob Hailemariam, a retired professor of business law at Norfolk State University and former Senior Prosecutor for the Internati...

የሰማያዊ ፓርቲ እና የባለራዕ ወጣቶች ማህበር አመራሮች እና አባሎች ለእስር ተዳረጉ

›
  ሰበር ዜና   ዛሬ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽነት ማህበር፤ ሰማያዊ ፓርቲ እና ባለራዕ ወጣቶች ማህበር በጋራ በመሆን ለፋሽስቱ የጦር ወንጀለኛ ለማርሻል ግራዚያኒ ክብር መስጠት የአባቶቻችን...
Saturday, March 16, 2013

መድረክ መነቃነቅ ጀመረ

›
የስድስት ፓርቲዎች ግንባር የሆነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሀገሪቱ የፖለቲካ እንቅሰቃሴ ፈጠን ወዳለ እንቅስቃሴ ለመግባት መዋቅሮቹን ማነቃነቅ ጀመረ። የግንባሩ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ባለፈው...

ፊን ፊሸር የተባለ የስለላ የኮምፕዩተር ፕሮግራም ኢትዮጵያ ዉስጥ በሠፊዉ ሥራ ላይ መሆኑ ተረጋገጠ

›
ኢትዮጵያ ፊን ፊሸር ሰላዩ ቫይረስ ፊን ፊሸር የተባለ የስለላ የኮምፕዩተር ፕሮግራም በዓለም 25 ሀገሮች ዉስጥ መሠራጨቱንና መንግስታቱም የገዛ ዜጎቻቸዉን ለመሠለል እንደሚጠቀሙበት አንድ ጥናት አመለከተ። ኢትዮ...
Friday, March 15, 2013

“ከምድር በታች ጨለማ ቤት ውስጥ የታሰሩትን በቀን ለ10 ደቂቃ እናያቸዋልን።ስዊድናዊ የፍሪላንሰር ጋዜጠኛ ማርቲን ካርል ሻቢዬ በኖርዌይ ኦስሎ

›
     “ከምድር በታች ጨለማ ቤት ውስጥ የታሰሩትን በቀን ለ10 ደቂቃ እናያቸዋልን። ልብ የሚነካ ነው። የብርሃን ማነስ አይናቸውን እንደጎዳቸው ያስታውቃሉ … ሴቶችን በተገኘው ሰበብ ያስሯቸዋል። ምክንያት ፈልገው እስር ...

Ethiopia’s Human Rights Crisis Worsened

›
  The human rights situation in Ethiopia, the most important strategic and security ally of the Western powers, has worsened drastically...

የስለላ ተግባርን ቀዳሚ አጀንዳ ያደረገው የወያኔ አገዛዝ የግንቦት7 ንቅናቄን መሰለሉ ተጋለጠ

›
  ኢትዮጵያዊያንን አፍኖና ረግጦ አንድ ለአምስት በተሰኘ አደረጃጀት እስከቤተሰብ የወረደ የስለላ ተግባርን እየፈጸመ ያለው ዘረኛ የወያኔ አገዛዝ የግንቦት 7 ንቅናቄን መረጃ ለማግኘት ከፍተኛ የሆነ የስለላ ተግባር ሲፈጽም...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.