January6/2013
ኦሮሞ ፈርስት በሰሜን አሜሪካ ባሳተመው ፖስተር ላይ አሊ ቢራ አብሮ መውጣቱ ጉዳዩን አነጋጋሪ አድርጎታል:: አቶ ዶር አሊ ቢራ በብዙ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ ክብር ያለው ግለሰብ ሲሆን አሁን በዚህ እድሜው በለየለት የዘረኝነትና የሀይማኖትን እልቂት ከሚሰብከው ጃዋር ጋር መሳተፉ ጉዳዩን አሳዛኝ ያደርገዋል:: በርግጥ አቶ አሊ ቢራ ከጃዋር ጋር በሀይማኖትም በዘርም ሚዛመዱ በመሆናቸው የቅርብ ግንኙነት እንዳላቸው ሚታወቅ ነው:: ሆኖም ግለሰቡ ካለው የህዝብ ፍቅርና እድሜ አንጻር እንዲህ አይነት በለየለት የዘር ና ሀይማኖትን በአደባባይ ከሚሰብክ ግለሰብ ጋር አብሮ በአደባባይ ይሰራል የሚል ግምት አልነበረም:: ኢትዮጵያውያን ይህንን በአመክሮ እንዲያዩት እንመክራለን
No comments:
Post a Comment