The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Saturday, April 29, 2017

ባሕር ዳር ኮንሠርት ላይ በፈነዳ ቦንብን ምክንያት በማድረግ በርካታ ወጣቶች ታሠሩ፤

›
April 29,2017 ባሕር ዳር ኮንሠርት ላይ በፈነዳ ቦንብን ምክንያት በማድረግ በርካታ ወጣቶች ታሠሩ፤ ሚያዚያ 21 ቀን 2009 ዓ.ም፤ በባሕር ዳር የመስቀል አደባባይ በነበረ የዘፈን ኮንሠርት ላይ ምሽት ...

ኦባንግ ሜቶ ከከፋ አደጋ ተረፉ!

›
April 29, 2017 “ዳግም የመኖር እድል ተሰጠኝ፤ ተማርኩበት፤ እናንተም ተማሩ” “ጥቁሩ ሰው”  ኦባንግ ሜቶ በሁሉም ስፍራ፣ በየትኛውም አጋጣሚ ለሚፈልጋቸው ሁሉ “አለሁ” የሚሉ ኢትዮጵያዊ ናቸው። ...
Thursday, April 20, 2017

የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን እንዳስታወቀው በክልሉ 66 ሽህ 102 ዜጎች በፍርድ እና ያለፍርድ እስር ቤት ውስጥ ይገኛሉ።

›
Aptil 20,2017 ሚያዝያ ፲፪ (አሥራ ሁለት) ቀን ፪፲፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የክልሉ ማረሚያ ቤት ኮሚሽን እንዳስታወቀው በክልሉ 66 ሽህ 102 ዜጎች በፍርድ እና ያለፍርድ እስር ቤት ውስጥ ይገኛሉ። በክልሉ...

ህዝብ ተፈናቅሎ እያለቀሰ ባለበት ሰአት የመሰረት ድንጋይ አላስቀምጥም

›
April 20,2017 ሚያዝያ ፲፪ (አሥራ ሁለት) ቀን ፪፲፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የሚገኝ 10 ሺህ ካሬ/አንድ ሄክታር/ ለሆቴል ግንባታ በካሬ 650 ሺህ ብር ሊዝ የገዙት የኳታሩ ባለሃብት...
Saturday, February 18, 2017

በኢትዮጵያዊነትና በኢትዮጵያ ሀገራዊ ኣንድነት ላይ የተቃጣው ጦርነትና የአርበኞች ግንቦት 7 ሀገር ኣድን ትግል

›
February 18,2017 ነዓምን ዘለቀ ራሱን ህዝባዊ ወይኔ ሃርነት ትግራይ  በማለት  በሚጠራው የጸረ-ኢትዮጵያ መሰሪዎች አምባገነናዊ አገዛዝ ላለፉት ሃያ አምስት አመታት  የዘለቀ  ስቃይ እና ጥቃት ኢላማዎች...
Saturday, January 21, 2017

ሳይጀመር የተጨረሰው የኢህአዴግ ውይይትና ድራማው!!! | የኢ/ር ይልቃል ተወካዮች ለምን ከእረፍት በኋላ ተባረሩ?

›
January 21,2017 ይድነቃቸው አዲስ ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አድርጋለው ካለበት ቀን ጀምሮ ስለ ጉዳዩ ያለኝን መረጃ ለጠየቃችሁኝ በሙሉ ነገሩን ከፈረሱ አፍ እንዲሉ እንደሚከተለው ላካፍላችሁ ወ...
Monday, December 26, 2016

የወያኔ አስተዳደር በአለም እጅግ አደገኛ ከሚባሉት 19 አገሮች ተርታ ተመደበ

›
Desember 26,2016 ዘርይሁን ሹመቴ በለንደን የሚገኘው ሌጋተም ኢንስቲትዩት  (Legatum Institute)  በሚያደርገው አመታዊ የጥናትና የምርምር ፕሮግራሙ በአለማችን የሚገኙ እጅግ ሃብታምና ለኑሮ አመ...
Monday, December 12, 2016

ወያኔ የመከላከያ ሰራዊቱ ወደ አርበኞች ግንቦት 7 እየተቀላቀሉ መሆኑን አመነ ።

›
Desember 12,2016 ( ዘርይሁን ሹመቴ) የወያኔን አገዛዝ በመክዳት ወደ ትጥቅ ትግሉ እየተቀላቀሉ የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት ቁጥር እየጨመረ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ። በቅርቡ በሰሜን ጎንደር ለነጻነት እ...
Saturday, December 10, 2016

የአውሮጳ ህብረት አባል በሆኑት ክብርት አና ጎመስ ላይ ህወት የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰብ ጀመረ

›
Desember 10,2016 በምርጫ 97 ወቅት የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንን በመምራት ኢትዮጵያ ቆይተው ከተመለሱ ወዲህ የህወሃት አገዛዝ በዘጎቹ ላይ የሚፈጽማቸውን የሰባአዊ መብት ጥሰቶች እየተከታተሉ በማጋለጥ...
Thursday, November 24, 2016

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወያኔ ጦር ላይ በተለያዩ ቦታዎች በተደጋጋሚ ጥቃት መፈፀሙን በመቀጠል ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ታወቀ፡፡

›
November 24,2016 November 24, 2016 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ) የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ነበልባል የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ህዳር 10 ቀን 2009 ዓ.ም ለሊት ጎንደር ዳን...
Sunday, November 20, 2016

አርበኞች ግንቦት 7 ከመቀሌ ከተላከ ኮማንድ ፖስት ግብረኃይል ጋር ተዋግቶ ድል ተጎናጸፈ

›
November 20,2016 ከ ዚ ህ ቀጥሎ እንደወረደ የሚነበበው ዜና አርበኞች ግንቦት 7 ራድዮ ከፎቶግራፍ ጋር አስደግፎ የዘገበው ዘገባ ነው:: የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክ...
Sunday, October 30, 2016

ኮንትራታቸውን የጨረሱ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት አባላት አዲስ ኮንትራት እንዲፈርሙ የቀረበላቸውን ጥያቄ አንቀበልም አሉ።

›
Oktober 30, 2016 አክሊሉ ታደሰ የወያኔ ሰራዊት አባላት የሆኑና የሰባት አመት ኮንትራታቸውን የጨረሱ አዲስ የሰባት አመት ኮንትራት እንዲፈርሙ የቀረበላቸውን ጥያቄ በአባላቱ ተቀባይነት ያለማግኘቱ ሲታወቅ በመ...

ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ያደረጉት ጥሪ በመከላከያ ሰራዊቱ ዘንድ ከፍተኛ ተደማጭነትን እያገኘ መምጣቱ ታወቀ!

›
ናትናኤል ኃይለማርያም Oktober 30,2016 የአርበኞች ግንቦት ሰባትሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሀኑ  ለመከላከያ ሰራዊት አባላት፣የፌደራለ እና የክልል ፖሊስ አባላት፤ለአጋዚ ልዩ ጦር አባላት እና ለሌሎች ስርአቱ ታጣቂ...
Saturday, October 15, 2016

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች ከታጣቂው ገበሬ ጋር ጥምረት ፈጥረው የወያኔን ሰራዊት ድባቅ እየመቱት ነው።

›
Oktober 15,2016 የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች ከታጣቂው ጀግና ገበሬ ጋር ጥምረት ፈጥረው የወያኔን ሰራዊት ግንባር ግንባሩን በማለት መቶ ሰላሳ አምስ ለ 11 እየመሩት ነው ። ___________•••••••••...
Tuesday, October 11, 2016

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እና አባላት እየታደኑ መታሰር ጀመሩ

›
Oktober 11,2016 አሁን በደረሰን ዜና መሰረት የሰማያዊ ፓርቲ አመራር የሆኑት እንጂነር ይልቃል ጌትነት  ፣ ብሌን መስፍን ፣ወረታው ዋሴ ፣ወይንሸት ሞላ እና ሌሎችም ስም ዝርዝራቸው ያልተጠቅቀሱ አባሎች መታሰራቸ...

በኢትዮጵያ እስረኞች አጥንትን ቀስ በቀስ በሚያፈርስ መርዝ እየተጠቁ መሆኑን ታውቀ

›
Oktober 11,2016 “ህወሃት በእስረኞች ላይ አጥንት የሚያመነምን መርዝ ይጠቀማል” እማኝ "የባዮሎጂካል መሣሪያ ጥቃት ነው፤ ቤተሰብ ለልጆቻችሁ ድረሱ" ከጥቂት ዓመታት በፊት የግን...

German leader calls for Ethiopia to open up politics after unrest

›
Oktober 11,2016 ADDIS ABABA, Oct 11 (Reuters) – German Chancellor Angela Merkel told Ethiopia on Tuesday to open up its politics and ensu...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.