The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Thursday, November 26, 2015

“ረሃቡና ኢህአዴጋዊ እውነታዎች!”

›
November 26,2015 ኤርሚያስ ለገሰ ህወሃት መራሹ መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ ረሃብ በተከሰተ ቁጥር የረሃቡን ዋነኛ ምንጭ “የአየር ንብረት መዛባት” በሚል ውጫዊ ምክንያት ማላከኩ የተለመደ ሆኗል። ለአብነት ያ...
Tuesday, November 24, 2015

በወላይታ ሶዶ ህዝቡን ለትግል የሚያነሳሱ መፈክሮችና ምስሎች በብዛት ተለጠፉ

›
November 24,2015 የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ በወላይታ ሶዶ በሦስቱም ክፍለ ከተሞች አርበኞች ግንቦት 7 እያፋፋመው የሚገኘውን የነፃነት አርበኝነት የሚደግፉና ህዝቡን ለትግል የሚያነሳሱ መፈክሮችና ምስ...
Saturday, November 21, 2015

በሞት ጥላ መካከል ብሄድ እንኳን ክፉን አልፈራም !!! የሀብታሙ አያሌው መልዕክት ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት

›
November 21,2015 የልቤን ምጥ ልፃፈው ብዬ ደጋግሜ ብዕሬን ይዤ ወረቀቱ ላይ ብፅፍም እንደተራበው ወገኔ ሆድ ብዕሬ ባዶ ሆኖ ቀለም አልነጥበው አለ፡፡ በቅሊንጦ ማጎሪያ ቤት ሰማይ ስር ነፍሴ ሀዘን አቆርዝዛ በማይ...
Thursday, November 19, 2015

አሁንም እስረኞች ነን - ከዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ

›
November 19,2015 ከሚያዝያ 17 2006 ጀምሮ በፓሊስ ቁጥጥር ስርውለን የነበርነው 3 ጋዜጠኞችና እና 6 የዞን9 ጦማርያን ከአንድአመት ከሁለት ወር እና ከአንድ አመት ከ5 ወር የእስር ቆይታ በኋላ ሁላችንም ከ...
Wednesday, November 18, 2015

“ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት” ረሃቡን በሚመለከት የስራ እቅዶችን አውጥቷል

›
November 18,2015 ረሃቡን በሚመለከት የተሰጠ መግለጫ፣ ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (Global Alliance for the Rights of Ethiopians – GARE) ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢ...
Monday, November 16, 2015

The 2015-16 Ethiopian Famine: Yet Another Avoidable Tragedy is Underway!

›
November 16,2015 Ethiopiawinnet: Council for the Defense of Citizen Rights Just as the world’s leading development agencies are vowing ...
Sunday, November 15, 2015

የወያኔ የጎሳ ፖለቲካ ውጤቱ ጦርነት ነዉ! (የጎንደር ሕብረት)

›
November 15,2015 ልዩ መግለጫ በጎንደር ክፍለሃገር ፤ በላይ አርማጭሆ ወረዳ፤ ልዩ ቦታው ማዉራ፤ ሮቢት፤ ጫጭቁና፤ ጋባ ጋላገር እንዲሁም ሌላም ብዙ አካባቢወች እና ከዚህ ቀደም ሲል ደግሞ፤ በጭልጋ አካባቢ ...
Saturday, November 14, 2015

በረሀብ ለተጠቁ ወገኖቻችን እንድረስላቸው !!!

›
November 14, 2015 በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የአርበኞች ግንቦት 7 የአቋም መግለጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዳግም ለአስከፊ ረሀብና ችጋር ተጋልጧል፤ ስፋት ጥልቀቱ በ70ዎቹና 80ዎቹ ከነበሩት ጋር ይስተካከላል ተብሎ ...
Friday, November 13, 2015

ለድርቁ አስቸኳይ ብሔራዊ ግብረኃይል ይቋቋም!

›
November 13,11 2015 “ህይወት ለማትረፍ በቅድሚያ መተማመን” * ከአገዛዝ ለውጥ በፊት ችጋር ይቀድማል? * “በአሁኑ ጊዜ ችጋሩ እንደ 1977 ሆኗል!” በኢትዮጵያ ላለፉት ፴ ዓመታት ያለታየ ችጋር...
Monday, November 9, 2015

ከትናንት በፊት የተቀሰቀሰው ጦርነት ሮቢት፣ ጎንደሮች ማሪያምና ጋባ በተባሉ አካባቢዎችም ጭምር ዛሬም ለሦስተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል፡፡

›
November 9,2015 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) ከጎንደር 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ከምትገኘው ማውራ መንደር በገበሬው ህዝብና በህወሓት ልዩ ኃይል መካከል ከትናንት በፊት የተቀሰቀሰው ጦርነት አድማሱን አስፍቶ ...

ኢህዴን/ብአዴን የአማራን ሕዝብ አይወክልም ሞራሉም ብቃቱም የለውም!!

›
November 9,2011 አንተነህ ገብርየ መብርሓቱ ገብረእግዚአብሔር ወይም በረከት ስምኦን በበርሃ ስሙ (አንበርብር) እየተባለ የሚታወቀው ጎንደር የተወለደው ኤርትራዊ የአማራ ሕዝብ ጠላት ከኢህአፓ እስከ ብአዴን ...
Saturday, November 7, 2015

እጅግ በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቁስለኛ ወታደሮች ዳሽ-6 በተባለ አውሮፕላንና ኤም.አይ-17 ሄሊኮፕተር ከሶማሊያ አየተጫኑ ድሬ ደዋ ላይ በመራገፍ ላይ ናቸው፡፡

›
November 7,2015 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) የህወሓት አገዛዝ የሚቆጣጠረው መከላከያ ሰራዊት አባላት የሆኑ እጅግ በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቁስለኛ ወታደሮች ዳሽ-6 በተባለ አውሮፕላንና ኤም.አይ-1...
Thursday, November 5, 2015

የኢትዮጵያ ወጣቶች ክልል፣ ቋንቋም ሆነ ሀይማኖት ሳይገድባቸው በጋራ ይቁሙ!

›
November 5, 2015 ከ1950ዎቹ ጀምሮ የተደረጉ ሕዝባዊ ንቅናቄዎች በሙሉ የተጠነሰሱትና የተመሩት እድሜያቸው ከሠላሳ አምስት ዓመት በታች በሆኑ ወጣቶች ነው። የ1997 ምርጫ ታሪካዊ እንዲሆን ያደረጉ፤ የሚያዝያ...

መንግስት በርሃብ ለተጠቁት ዜጎች እርዳታ እየሰጠ እንዳልሆነ ታወቀ

›
November • በርሃብ የተጠቁት ዜጎች ቀያቸውን ለቀው እየተሰደዱ ነው • ‹‹ሰው በርሃብ እያለቀ ነው›› • ‹‹የሚላስ የሚቀመስ የለም፡፡ ቤተሰባችን ፈርሷል›› • ‹‹እርዳታ ቢሰጥማ ከዚህ ድረስ አንመጣም ነበር፡...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.