The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Friday, November 13, 2015

ለድርቁ አስቸኳይ ብሔራዊ ግብረኃይል ይቋቋም!

›
November 13,11 2015 “ህይወት ለማትረፍ በቅድሚያ መተማመን” * ከአገዛዝ ለውጥ በፊት ችጋር ይቀድማል? * “በአሁኑ ጊዜ ችጋሩ እንደ 1977 ሆኗል!” በኢትዮጵያ ላለፉት ፴ ዓመታት ያለታየ ችጋር...
Monday, November 9, 2015

ከትናንት በፊት የተቀሰቀሰው ጦርነት ሮቢት፣ ጎንደሮች ማሪያምና ጋባ በተባሉ አካባቢዎችም ጭምር ዛሬም ለሦስተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል፡፡

›
November 9,2015 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) ከጎንደር 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ከምትገኘው ማውራ መንደር በገበሬው ህዝብና በህወሓት ልዩ ኃይል መካከል ከትናንት በፊት የተቀሰቀሰው ጦርነት አድማሱን አስፍቶ ...

ኢህዴን/ብአዴን የአማራን ሕዝብ አይወክልም ሞራሉም ብቃቱም የለውም!!

›
November 9,2011 አንተነህ ገብርየ መብርሓቱ ገብረእግዚአብሔር ወይም በረከት ስምኦን በበርሃ ስሙ (አንበርብር) እየተባለ የሚታወቀው ጎንደር የተወለደው ኤርትራዊ የአማራ ሕዝብ ጠላት ከኢህአፓ እስከ ብአዴን ...
Saturday, November 7, 2015

እጅግ በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቁስለኛ ወታደሮች ዳሽ-6 በተባለ አውሮፕላንና ኤም.አይ-17 ሄሊኮፕተር ከሶማሊያ አየተጫኑ ድሬ ደዋ ላይ በመራገፍ ላይ ናቸው፡፡

›
November 7,2015 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ) የህወሓት አገዛዝ የሚቆጣጠረው መከላከያ ሰራዊት አባላት የሆኑ እጅግ በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቁስለኛ ወታደሮች ዳሽ-6 በተባለ አውሮፕላንና ኤም.አይ-1...
Thursday, November 5, 2015

የኢትዮጵያ ወጣቶች ክልል፣ ቋንቋም ሆነ ሀይማኖት ሳይገድባቸው በጋራ ይቁሙ!

›
November 5, 2015 ከ1950ዎቹ ጀምሮ የተደረጉ ሕዝባዊ ንቅናቄዎች በሙሉ የተጠነሰሱትና የተመሩት እድሜያቸው ከሠላሳ አምስት ዓመት በታች በሆኑ ወጣቶች ነው። የ1997 ምርጫ ታሪካዊ እንዲሆን ያደረጉ፤ የሚያዝያ...

መንግስት በርሃብ ለተጠቁት ዜጎች እርዳታ እየሰጠ እንዳልሆነ ታወቀ

›
November • በርሃብ የተጠቁት ዜጎች ቀያቸውን ለቀው እየተሰደዱ ነው • ‹‹ሰው በርሃብ እያለቀ ነው›› • ‹‹የሚላስ የሚቀመስ የለም፡፡ ቤተሰባችን ፈርሷል›› • ‹‹እርዳታ ቢሰጥማ ከዚህ ድረስ አንመጣም ነበር፡...
Tuesday, November 3, 2015

Ethiopia: Can TPLF Survive Its Own War on Terror?

›
November 3,2015 by Christina Goldbaum | OZY On April 2, as I waited in a doctor’s office near Nairobi, the anchor of Kenya’s morning ...
Monday, November 2, 2015

የፓርላማው ድራማ

›
November 2,2015 ይገረም ዓለሙ ሙሉ በሙሉ በአብዮታዊ ዴሞክራቶች በመያዙ የተለየ ሀሳብ የማይሰማበት ሙት የሆነውን ፓርላማ ህይወት ያለው ለማስመሰል የተዘጋጀው ድራማ ማክሰኞ ጥቅምት 16/2008 መታየት ጀምሯ...

Berhanu Nega: Ethiopia’s Most Dangerous Professor

›
November 2,2015 by Laura Secorun Palet | OZY It was the spring of 2001 and 43-year-old Berhanu Nega was optimistic. His homeland, Ethi...
Saturday, October 31, 2015

አይኔ አያየ እዚህ ዉስጥ አልገባም – መሠረት ሙሌ (ኤፍሬም ማዴቦ ከአርበኞች መንደር)

›
October 31, 2015 ኤፍሬም ማዴቦ ከአርበኞች መንደር መብራቱን አጥፍቼዉ አልጋዬ ላይ የወጣሁት በግዜ ነዉ። አለወትሮዬ እንቅልፍ የሚባል ነገር በአይኔ አልዞር ብሎኝ ከጨለማዉ ጋር ፊት ለፊት ተፋጥጠናል።...

የህወሓት አገዛዝ የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት የነበሩትን እየለቀመ እያባረረ ነው

›
October 31,2015 (የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ እንደዘገበው) ህወሓት በ1983 ዓ.ም መላ አገሪቱን በነፍጥ እንደተቆጣጠረ በሁለት ያለፉ የኢትዮጵያ መንግስታት ከፍተኛ የህዝብ ሀብት፣ ዕውቀትና ጉልበት ፈሶበት ለ...
Wednesday, October 28, 2015

Andargachew Tsege ‘fears he will die in Ethiopia’

›
October 27,2015 A British man locked up for more than a year in Ethiopia fears he could die in prison. Andargachew “Andy” Tsege, a fathe...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.