The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Monday, June 1, 2015

ከአርበኞች ግንቦት7 ጋር አብራችሁዋል በሚል የተያዙት ክስ ተመሰረተባቸው

›
June 1,2015 ኢሳት ዜና :-በሰሜን ጎንደር ዞን ማክሰኝት ከተማ ነዋሪ መሆናቸው የተነገረው አቶ ዘመነ ምህረቱ እና ሌሎች የመከላከያ ሰራዊት አባላት የሽብርተኝነት ክስ እንደተመሰረታባቸው ሪፖርተር  ዘግቧል።  አቶ ...

"ባለፈው ሰረቁ ነው ሚባለው ያሁኑ ግን ዘረፋ ነው" ዶ/ር መረራ

›
June1,2015 * “በየ5 ዓመቱ ምርጫ እያሉ ህዝብን ከማሰቃየት፣ እንደነ ሰሜን ኮርያ እና ቻይና የአንድ ፓርቲ አገዛዝ ነው ብሎ ማወጁ ይመረጣል” * “ኢህአዴግ ያሸነፈው ወደ ዘረፋ ስለገባ ነው እንጂ ተቃዋሚ ስ...
Saturday, May 30, 2015

Ethiopia opposition says elections an ‘undemocratic disgrace’

›
May 29, 2015 (AFP) Ethiopia’s main opposition party on Friday condemned weekend elections, which saw the ruling party cruise back int...
Wednesday, May 27, 2015

ፊታችንን ከምርጫ ፓለቲካ ወደ ሁለገብ ትግል እናዙር!- የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ

›
May 27, 2015 ግንቦት 18 2007 ዓ.ም (የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ, pdf, ከዚህ ላይ ያንብቡ) ምርጫ 2007 ተጠናቆ ተወዳዳሪም አወዳዳሪም የሆነው ህወሓት ይፋ ውጤት እስኪገልጽ እየተጠበቀ ነው። ...
Monday, May 25, 2015

Ethiopia: Onslaught on human rights ahead of elections – Amnesty

›
May 24, 2015 The run-up to Ethiopia’s elections on Sunday has been marred by gross, systematic and wide-spread violations of ordinary Et...
Saturday, May 23, 2015

ኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! (ርዕዮት አለሙ – ከቃልቲ እስርቤት)

›
May 23, 2015 ርዕዮት አለሙ – ከቃሊቲ እስርቤት አራት ሆነን ወደምንኖርበት የአሁኑ የማግለያ ክፍል ከመግባቴ በፊት በርካታ እስረኞች በተለምዶ የአራድኛ ቃላት የሚባሉትን በመጠቀም ሲነጋገሩ የመስማት እድል ...

Ethiopian Election: “The political space has been closed” Yilekal Getinet

›
May 22, 2015 Yilekal Getinet, leader of Semayawi Addis Ababa (AFP) – Ethiopia, Africa’s second-most populous country, holds general...
Friday, May 22, 2015

የወያኔን የይስሙላ ምርጫ አስመልክቶ ከዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ለኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ ጥሪ

›
May 22, 2015 የተከበራችሁ እናቶቼና አባቶቼ፤ እህቶቼና ወንድሞቼ እንዲሁም ልጆቼ የምትሆኑ ወጣቶች!! አገራችን የምትገኝበትን አስጨናቂ ሁኔታ ሁላችንም እንረዳለን። የህወሓት/ኢሕአዴግ ፋሽስቶች ቡድን እየገረፈ...
Thursday, May 21, 2015

ለውጤታማ ድል፤ ተግባራዊ ትብብር!

›
May 21, 2015 በመርህ ላይ በተመሠረተ ትብብር ወያኔን በጋራ ታግሎ ማሸነፍ እና በየደረጃው የሚገኝ የመንግሥት ስልጣን ነፃ፣ ፍትሀዊና ተዓማኒን በሆነ የሕዝብ ምርጫ ብቻ የሚያዝበት የፓለቲካ ሥርዓት መገንባት የአ...
Monday, May 18, 2015

ካድሬዎች የምርጫ ካርድ ላይ ንብን እየለጠፉ ለመራጩ እያደሉ ነው

›
May 18,2015 በጋሞጎፋ ዞን ቁጫና ቦርዳ ወረዳዎች የደኢህዴን/ኢህአዴግ ካድሬዎች የህዝቡን ካርድ እየተቀበሉ የምርጫ ካርዱ ላይ የንብን ምልክት በስቴፕለር በማያያዝ ኢህአዴግን እንዲመርጡ እያስገደዱ እንደሚገኙ በ...
Sunday, May 17, 2015

" ኢህአዴግ ጠመንጃና ምርጫ ቦርድን እንደ ምርኩዝ ይዞ ነው የሚንቀሳቀሰው፡፡ "

›
May 17,2015 ዶ/ር መረራ ጉዲና በየቦታው ትንንሽ ጦርነት የሚመስሉ ነገሮች ነበሩ፡፡ የኛ ቅስቀሳ በተሳካ ቁጥር የእነሱ ብስጭት ይግል ነበር፡፡ ካድሬው ለሆዱ፣ መንግስት ለስልጣኑ በሚገባ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ...
Thursday, May 14, 2015

በአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ላይ ዘለፋ አዘል ግምገማ ተካሄደ

›
May 13,2015 ኢሳት ዜና :- ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በሰብሳቢነት የሚመሩት  ኢህአዴግ፣  ከፍተኛ የግንባሩንና የመንግስት አመራሮችን በመገምገም ለሚቀጥሉት አምስት አመታት የመንግስት ስልጣን የሚይዙትንና...
Monday, May 11, 2015

መንግስት ከ‹‹ሁከትና ብጥብጥ›› ጋር በተያያዘ የያዛቸው የሰማያዊ አባላት ላይ ክስ መሰረተ

›
May 11,2015 ∙ተከሳሾች ዋስትና ተከልክለዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም ራሱ በጠራው ሰልፍ ላይ ‹‹ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳትና በማስተባበር›› አስሯቸው የቆዩ ሰዎች...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.