The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Sunday, July 27, 2014

የ53 አመቱ አባት የጥቁር ሽብር ሰለባ አስገራሚ ክስተት

›
July 27/2014 ቢቢኤን ራድዮ እንዳቀረበው፦ መንግስት ሀምሌ 11 በወሰደው የጭካኔ ተግባር ወጣቱ ወንዱ ሴቱ ህጻናቱ አዛውንቱ የጥቁር ሽብሩ ሰለባ ሁነዋል፡፡ የዚህ ጥቃት ሰለባ ከሆኑት መካከል የ53 አዛውንት ሰ...

የኢትዮጵያ አየር ኃይል በ1966ቱ አብዮት – ከሮበሌ አባቢያ

›
July 27/2014 ታሪክማ ሊረሳ አይገባም ታህሣሥ 7 ቀን 1966 ዓ.ም የነጌሌ ጦር አባሎች ለአዛዦቻቸው ላለመታዘዝ ወሰኑ። የምድር ጦር አዛዥ የነበሩት ሌተና ጄኔራል ድረሴ ዱባለ አማፅያኑን እንዲያረጋጉ በታዘዙት...

“በኢትዮጵያዊነት ማንም ከኦሮሞዎች አይበልጥም፤ ኦርጅናል ኢትዮጵያውያን ነን” – አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

›
July27/2014 አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ለረጂም ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ተሳትፏቸው ይታወቃሉ፤ በተለይም የኦሮሞን ህዝብ መብት እናስከብራለን ብለው የፖለቲካ ፓርቲ መስርተው ከታገሉት ሰዎች መካከል ከፊተኞቹ አንዱ ናቸው...

ሰማያዊ ፓርቲ ምሁራን ተሳትፈውበታል ያለውን የቃል ኪዳን ሰነድ ይፋ አደረገ

›
July26/2014 -ፓርቲዎች በድርጅታዊ ፕሮግራሞቻቸው ውስጥ እንዲያካትቱት ጠይቋል ሰማያዊ ፓርቲ በአገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ በርካታ ምሁራን ተወያይተውበት ብዙ ጥናትና ምርምር አድርገውበታል ያለውንና ‹‹የዜጎች ...
Saturday, July 26, 2014

ወያኔን የሚሸነቁጥ ሕዝባዊ አመጽ

›
July 26, 2014 ዳኛቸው ቢያድግልኝ “ሰብሰብ ብሎ የጋራ አቋም መያዝና አንድ እርምጃ ወደፊት የመራመድ ምኞት” በሚል ርዕስ ይህንን ጽሁፍ ጀምሬው የዛሬው ዜና ቸር ወሬ ሲያሰማኝ ርዕሱን መቀየር መረጥኩ። የእስልም...

“መሰበር” የማይቀር ነው

›
July 26/214 (ርዕሰ አንቀጽ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ “በድርብ አኻዝ አድጓል፤ እያደገም ይሄዳል፣ ይቀጥላል፣ ይመነደጋል” እየተባለ “በተዘመረበት” ዓመታት ሁሉ በአንጻሩ በገሃድ ያለውን እውነታ ቁልጭ ...
Friday, July 25, 2014

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ደብረዘይት አየር ሃይል ግቢ ታስረው ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ነው

›
July25/2014 ሐምሌ ፲፰ (አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የግንቦት7 ዋና ጸሃፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከሰኔ 18 ቀን 2006 ዓም ጀምሮ ደብረዘይት በሚገኘው የአየር ሃይል ግቢ ውስጥበአንድ አ...

መኢአድ የሕዝበ ሙስሊሙን ጥያቄዎች መንግሥት በአስቸኳይ እና በተገቢው ሁኔታ መልስ እንዲሰጣቸው ጠየቀ

›
July 25/2014 ከመላው ኢዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የተሰጠ መግለጫ (ፎቶ ከፋይል) ለረዥም ጊዜ በሰላማዊና በሰለጠነ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ በነበሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ህውሓት...

የተዓማኒነት ጉድለት ያለበት መንግስት… ከግርማ ሰይፉ ማሩ

›
July 25/ 2014 መንግሰት የሚባለው ነገር ምን እንደሆነ ግራ ገብቶኋቸው ግራ የሚያጋቡን የመንግሰት ኃላፊዎች ያሉበት ሀገር ውስጥ ነው የምንገኘው፡፡ በሃላፊነታቸው ደረጃ የሚመጥን ማስተካከያ ለመውሰድ አቅምም ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.