The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Thursday, January 30, 2014

በጎንደር ሰማያዊ ፓርቲ ለድንበር መከበር፤ የቅማንት ማህበረሰብ የማንነት መብቱ እንዲከበር በተመሳሳይ ቀን ሰልፍ ሊወጡ ነው

›
January 29/2014 “በጥይት ትመታላችሁ፣ መትረየስ ጠምደን እንፈጃችኋለን እያሉ እያስፈራሩን ነው” - የቅማንት ማህበረሰብ የማንነት መብት ጥያቄ ሰልፍ አስተባባሪዎች በዘሪሁን ሙሉጌታ (የሰንደቅ ጋዜጣ ሪ...
Wednesday, January 29, 2014

አብርሃ ደስታ የአረና አባላትን እንዲደበድቡ በሕወሓት የተቀጠሩት አብዛኞቹ ኤርትራውያን እንደሆኑ መረጃ ደረሰኝ አለ

›
January 29/2014 (ዘ-ሐበሻ) በሕወሓት በደረሰበት ጫና፣ እንግልት፣ እስር እና ድብደባ እንዲሁም የአካባቢው ፖሊስ ለስብሰባው ጥበቃ አልሰጥም በማለቱ ለመሰረዝ የበቃው የአዲግራቱ የአረና ስብሰባን ተከትሎ በቅስቀ...

ሽልማት ለጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

›
January 29 /2014 የዓለም የዜና እና ጋዜጣ አሳታሚዎች ማኅበር የ2014 የነጻነት ወርቅ ብዕር ሽልማቱን ለጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ መስጠቱን ስታወቀ። የማህበሩ የፕረስ ነፃነት ዳሬክተር እንደሚሉት፤ ማህበሩ ይህ...

መንግሥት የውጭ ባለሀብቶች የመሬት ቅርምት ኢትዮጵያን አይመለከትም አለ

›
January29/2014 шаблоны RocketTheme Форум вебмастеров - ሰፋፊ የእርሻ ኢንቨስትመንቶች እንደታሰቡት ውጤታማ አልሆኑም የውጭ ባለሀብቶች በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ ለመሰ...

ባለቤቴ በእስርቤት ነው የሞተው (ወ/ሮ ፈሪሃ አብዱረህማን )

›
January29/2014 (ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው) አቶ አህመድ ነጃሽ ሐሰን በ2002 ዓ.ም በተደረገ አገር አቀፍ ምርጫ በድሬዳዋ ክልል የኦሮሞ ኮንግረስ/መድረክን በመወከል ተወዳድረው  ነበር፡፡የፖለቲካ ...

የታመቀው የኢትዮጵያውያን ምሬት፡ የሕይወት ማሽቆልቆልና በፍርሃት መሽማቀቅ አፋጣኝ መፍትሄ ይሻል

›
January 29, 2014 ኢትዮጵያ በሕወሃት ዘመነ አመራር የታወቀችባቸው ብዙ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ። ብዙ “እንዴ!”የሚይሰኙ ጥሩ አሳቦችም ፈልቀዋል – አፈጻጸማቸው እትይለሌ ቢሆንም። ከነዚህም መካከል መሠረተ ልማ...

በእውነት ወያኔ የተረከበው የፈራረሰ አየርሃይል ነበርን? አየር ሃይልስ እንዴት ተያዘ?

›
January 28, 2014 ፋንታ በላይ የስነ ስሁፍ ሰው አይደለሁም:: ይህንን ስሁፍ እንድጽፍ ያስገደደኝ ግን በኢትዮጳያ ቴሌቪዝን አየር ሃይልን በተመለከተ የተላለፈው ዜና ነው:: በዚሁ ዜና ላይ ያሁኑ ...

“የኢትዮጵያ ፓርቲዎች የሃቀኝነት ጥያቄ ይነሳባቸዋል”

›
January 28/2014 ለ46 ዓመታት በፖለቲካ ትግል ውስጥ እንደቆዩ የሚናገሩት የ70 ዓመቱ አዛውንት የቀድሞ የኢፌዲሪ ኘሬዚዳንት ኋላም የተቃዋሚው አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ...
Tuesday, January 28, 2014

Ethiopia – Land for Sale

›
January 28, 2014 As the economy thrives, we examine the plight of Ethiopians forced from their land to make way for foreign investors. ...

“የሰንደቅ” ጋዜጣ አዘጋጆች ተከሰሱ

›
January 28/2014 ዋና አዘጋጁ በ5ሺህ ብር ዋስ ተለቋል  “ሰንደቅ” ጋዜጣ ስለ ጉዲፈቻ በሰራው ሰፊ ዘገባ ላይ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር  በስም ማጥፋት አቤቱታ እንዳቀረበበት የገለፀው ዋና አዘጋጁ...

ሂውማን ራይትስ ዎች በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ይበልጥ ጠቧል አለ

›
January 28/2014 መንግስት፤ ተቋሙ የተቃዋሚዎች የፕሮፖጋንዳ ማስፈፀሚያ ነው “በኢትዮጵያ የነፃ ሚዲያ ህልውና አደጋ ላይ ነው” “በኤርትራ የመብት ጥያቄ ማንሳት ነውር ሆኗል” ...

በልቡ የሸፈተ ህዝብ የካድሬዎች ጋጋታና ሽብር አይገታውም

›
January 28, 2014 በዲያስፖራ የአረና ትግራይ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ ሰሞኑሰሞኑን በትግራይ የህወሓት መሪዎችና ካድሬዎቻቸው ከየመንደሩ የተውጣጡ ነብሰ ገዳይ፣ ስብሰባ በታኝና አፋኝ የዱሪየ ...

Ethiopian refugee misunderstands South Sudan curfew, nearly loses life

›
January 28/2013 Ochalla receives treatment for a bullet wound at a UNHCR-run clinc in Gorom settlement near Juba, home to some 2,40...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.