The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Saturday, September 21, 2013

ቀጣዩ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ማን ሊሆን ይችላል?

›
September 21/09/2013 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ርዕሰ ብሔር በመሆን በሁለት ዙር ለ12 ዓመታት ያገለገሉት ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ፤ የስልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ የቀራቸው ጥቂት ቀናት ብ...

እኛን ለማዳከም የታሰበ ስራ ቢሆንም ትግላችንን እንቀጥላለን” ሰማያዊ ፓርቲ

›
Minilik Salsawi   "መስቀል አደባባይ ለተቃዋሚዎች አይፈቀድም::" ኢህአዴግ “እኛን ለማዳከም የታሰበ ስራ ቢሆንም ትግላችንን እንቀጥላለን” ሰማያዊ ፓርቲ ሰማያዊ ፓርቲ ነገ እሁድ በመስቀል...

ኦሮማይ፣ ትግሉ በሚቻለውና በማንኛውም መንገድ!

›
September 21, 2013   ከቴዎድሮስ ሓይሌ ( tadyha@gmail.com ) ሠሞኑን የግንቦት ሰባት ዋና ፀሐፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለ ኤርትራ ቆይታቸውና ስለድርጅታቸው ቀጣይ የትግል እንቅስቃሴ...
Friday, September 20, 2013

ወያኔም በስደት (ጌዲዮን ከኖርዎይ)

›
September 20, 2013 ጌዲዮን (ከኖርዎይ) መቼም እንደወያኔ አገዛዝ ስደት የሰፈነበት የኢትዮጵያ ታሪክ የለም፥፥ ምሁራን፥ ተማሪ፥ ሰራተኛ፥ የሃይማኖት አባቶች፥ ገበሬው፥ ወጣት ወንድሞችና እህቶች፥ ብቻ ሁሉም...

ሻእቢያ ካሰራቸው አስረአንድ ባለስልጣናቱ ዘጠኙ አብዮቱ በልቷቸዋል ተባለ:: ወያኔ የበላቻቸውን ማን ይስታውሳቸው?

›
Sep 20/2013   ዲሞክራሲያዊ መሻሻሎችን በደብዳቤ ኢሳያስ አፍወርቂን በመጠየቃቸው ከአስራሁለት አመት በፊት የኢሳያስ አፍወርቂ መንግስት ካሰራቸው አስረአንድ ከፍተኛ ባለስልጣኖቹ ውስጥ በህይወት የሚገኙት ሁለ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ዋነኛ ጠላት ወያኔ ብቻ ነው!!

›
September 20/2013 የግንቦት 7 የፍትህ፤ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በቅርቡ ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ዋነኛው የኢትዮጵያ ብሔራዊና ዘላቂ ጥቅም ጠላት ወያ...

IT IS THE RIGHT TIME…

›
sep19,2013 By Daniel Tesfaye I heared a good news from ESAT the first independent Ethiopian sateillite television and radio station t...

የወያኔ መንግስት ተቃዋሚዎች በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳያደርጉ ከልክሎ በአዲስ አበባ አካባቢዎች የሚኖሩትን ወጣት ዜጎችን እየያዙ ይገኛሉ ::

›
Septeber 19/2013  ከገዛኸኝ አበበ የኢአህዴግ መንግስት በታላቅ  ግራ በመጋባት ውስጥ ነው ያላው :: በሀገሪቱም ያሉ ባለ ስልጣኖቸ ስጋት እና ውጥረት ውስጥ እንደሚገኙ አንዳንድ ምንጮች ያስረዳሉ ::በአገሪቷ...
Wednesday, September 18, 2013

4 የአየር ሀይል አብራሪዎች እና አስተማሪዎች ግንቦት 7 ተቀላቀሉ

›
September 18/2013 By Gezahegn Abebe ይለያል ይለያል ዘንድሮ የወያኔ ኑሮ!!!  ኢሳት ዛሬ ማምሻውን በ ሰበር ዜናው እንዳሰራጨው በቅርቡ በሱማሊያና በዳርፉር የሰላም ማስከበር ስራ ላይ ተሰማ...

የቤተመንግስት ደህንነት ሃላፊ ተነሱ

›
September 18/2013  ከኢየሩሳሌም አርአያ የቤተ-መንግስት የደህንነት ጥበቃ ዋና ሃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት የሕወሐት አባል አቶ ጌታቸው ተፈሪ ከስልጣናቸው መነሳታቸውን ምንጮች አስታወቁ። አቶ ጌታቸው ቀደ...
Tuesday, September 17, 2013

CPJ: State harassing Reeyot Alemu

›
Tuesday, September 17, 2013 Nairobi (CPJ) — The decision by authorities at Kality Prison to impose visitor restrictions on imprisoned jou...

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና ሌሎች በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የህሊና እስረኞች እንዲፈቱ ተጠየቀ።

›
September 17/2013 ከዓመት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ለ14 ወራት በቃሊቲ እስርቤት ከታሰሩ በኋላ  ተፈተው የወጡት ስዊድናውያን ጋዜጠኞች  ማርቲን ሺቢ እና ዩዋን ፐርሹን እንዲሁም ዓለምዓቀፍ የሰብዓዊና የጋዜጠኞች...

የወያኔ ወኪሎች የዩኒቨርሲቲ መምህር ወንድሙ መኰንን ላይ ሊያደርሱ ያሰቡትና ያቀዱት ጥቃት።

›
September 17, 2013 የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ አድርጎ ሾሟቸው የነበረውን ሕዝብ በመክዳት ስልጣኔን ከምለቅ ቤተ ክርስቲያን ተዘግቶ ሕዝበ ክርስቲያንም ተበትኖ ሃይማኖቱ...

በሐሮ ወንጪ ቅ/ገብርኤል አንድነት ገዳም ላይ የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ

›
september 17/2013 -መነኰሳቱ ገዳሙን ለቀው እንዲወጡ ዛቻና ማስፈራሪያ እየተደረገባቸው ነው -አስተዳደሩ ለመነኰሳቱ ተደጋጋሚ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት አልፈቀደም -‹‹ከዚህ ቦታ ባትመጡ ይሻል ነበር፤ ብትውሉ አታ...

734 ሚሊዮን 600 ሺ ብር የመዘብሩ የስራ ሃፊዎች አለመቀጣታቸውን መረጃዎች አመለከቱ

›
መስከረም ፮(ስድት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አዲስ ከስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሺን የተገኝው መረጃ እንደሚያመለክተው ከተለያዩ የፌደራል መስሪያ ቤቶች 734 ሚሊዮን 6 መቶ ሺ ብር የመዘብሩ የስራ ሃፊዎች በተ...
Monday, September 16, 2013

“የበሰበሱት” ህወሃት እና ሻዕቢያ

›
አንዱ ሌላውን የማጥፋት እሽቅድድም! September 16, 2013  አምባገነነኖች ከሚታወቁበት አንዱና ዋንኛ መለያቸው መካከል ሁለተኛ ሰው አለማዘጋጀታቸው ነው። አቶ መለስ በድንገት ሲስፈነጠሩ በውል...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.