The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Saturday, February 16, 2013

›
የወያኔ አገዛዝ የቀድሞ የኢትዮጵያ ወታደራዊ መኮንኖችን ከተጠቀመባቸዉ በኋላ እንደሚያስራቸዉ ታወቀ February 12, 2013 ዘረኛዉ የወያኔ አገዛዝ ኢትዮጵያ በከፍተኛ ወጪ ያሰለጠነቻቸዉንና ከፍተኛ ወታደራዊ ሳይ...
Friday, February 15, 2013

›
የነ አንዱዓለም አራጌ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ክስ ፍርድ ሳይሰጥ ቀረ በፌደራሉ አቃቤ ህግ በሸባሪነት ክስ ተመስርቶባቸው በከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ወንጀል ችሎት የጥፋተኝነት ውሳኔ የተላለፈባቸ...

›
ሰበር ዜና!!! የመርካቶ ወጣቶች መማርያ እና ማረፌያ የነበረው ኢስላህ ትምህርና ልማት ማህበር ትላንት በመንግስት ተዘጋ!!! በአዲስ አበባ መርካቶ በተለምዶ አደሬ ሠፈር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በሚገ...

›
ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ በጀርመን ተካሄደ Dawit Fanta የኢትዮጵያውያን የፖለቲካና ሲቪክ ማህበር አባላት አንድነት ድርጅት በፌብሯሪ 09, 2013 ዓ.ም. ያዘጋጀው ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ በታሪካዊቷ የኑረንበርግ ከተ...
Thursday, February 14, 2013

›
አሳዛኝ ዜና ሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ቆንስላ በር ላይ 1 ወጣት ረዳት አጥቶ ህይወቱ አለፈች። አሳዛኝ ዜና ሳውዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ የወያኔ ዲፕሎማቶች የመሸጉበት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት በር ላይ...
Wednesday, February 13, 2013

›
ኦባንግ “ነጻ ስለመሆን የማንንም ፈቃድ አንጠይቅም። 13 Feb “ትግል አርቆ ማሰብ ይጠይቃል፤ እቅድ ይፈልጋል። ትግል ህዝብን ማስተባበርና የረዥም ጊዜ ትልምና ራዕይ ሊኖረው ያስፈልጋል። ስለዚህ ምን እናድ...

›
      ድምፃችን ይሰማ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የአርቡ ሕዝባዊ ትዕይንት ላይ ሁከት ለመፍጠር ያደረገው ሙከራ ከሸፈ ሁከት ፈጣሪዎቹ በራሪ ወረቀቶች እንዲበትኑ ተልእኮ ተሠጥቷቸው ነበር የድርጊቱ ዋነኛ ተዋናይ ዶ...
Monday, February 4, 2013

›
በደብረብርሃን ነዋሪዎች በፖሊሶች የተፈፀመን የመብት ጥሰት አጋለጡ digg በአማራ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ በሆነው ደብረብርሃን ከተማ ፖሊስ በነዋሪዎች ላይ የመብት ጥሰት እየፈፀመ መ...
Saturday, February 2, 2013

›
ሕዝቡ በምርጫ እንዳይሳተፍ ጥሪ ቀረበ ጥር ፳፬ (ሀያ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ኢህአዴግ ሊያካሂደው ባሰበው የአካባቢ ምርጫ እንዳይሳተፍ 39ኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥ...
Tuesday, January 29, 2013

›
ሕወሐት ለሁለት ተሰነጠቀ፤ ወረቀት ለአባለት ተበተነ ከኢየሩሳሌም አርአያ ዛሬ በመቀሌ ለአባላ ትና አልፎም ለህዝቡ በተበተነ የትግርኛ ፅሁፍ እነ ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሐዬ፣ ፀጋዬ በርሔ ከነባለቤታቸው እንዲሁም...
Monday, January 28, 2013

›
ኢትዮጵያ በወታደራዊ እንቅስቃሴዎች እየታመሰች ነዉ:: ኢትዮጵያ ዉስጥ ዳር አገርም ሆነ መሀል አገር በየቦታዉ የሚታየዉ ወታደራዊ እንቀስቃሴ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መምጣቱን አዲስ አበባና በየክልሉ የሚገኙ ወታደ...
Friday, January 18, 2013

›
ሰበር ዜና መንግስት በምስክር እጦት ጭንቅ ውስጥ ገብቷል፡፡ የብዙዎች ምላሽ ‹‹በሐሰት አንመሰክርም›› የሚል ሆኗል፡፡      በእስር ላይ የሚገኙ መሪዎቻችን እና ሌሎች ወንድሞቻችንን በአሸባሪነት ከስሶ ሲያንገላታ የቆ...
Thursday, January 17, 2013

›
‹‹አላሁ አእለም! ይቅርታ አንጠይቅም›› ሁለት ወቅታዊ ጉዳዮች 1. ከመለስ ሞት በኋላ መረጋጋት የተሳነው ኢህአዴግ ከበርካታ ችግሮች ጋር ፊት ለፊት ተፋጧል፡፡ ከችግሮቹ በከፊልም የሚከተሉት ይጠቀሳሉ፡፡ …በረከት...
Thursday, January 3, 2013

›
Ethnic clash among AAU 4 Kilo students causes damages Addis Abeba 3/1/13 A violent ethnic based conflict among Addis A...

›
Breaking News: Protest erupts at Addis Ababa University Addis Ababa University main campus Awramba Times (Addis Ababa) – Protest spa...
Saturday, December 29, 2012

›
የመከላከያ ሚኒስቴር በድንጋጤ እየታመሰ ነው ::በርካታ ወጣት መኮንኖች ታስረዋል የመከላከያ ሚኒስቴር በድንጋጤ እየታመሰ ነው ::በርካታ ወጣት መኮንኖች ታስረዋል በአንድ ወገን የታጠረ...

›
በቡሬ ግንባር የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰራዊት እርስ በርሱ ተዋጋ ታህሳስ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢሳት የመከላከያ ምንጮች እንደገለጡት በቡሬ ግንባር በሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት ...
Friday, December 28, 2012

›
መንግሰት የኢንተርኔት ድረገጾችን እና ብሎጎችን እንደሚያፍን በይፋ አመነ ታህሳስ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አንዳንድ የኢንተርኔት ድረገጾች እና ብሎጎች በኢትዮጽያ እንደሚታገዱ የኢንፎርሜሽ...

›
ግራ የሚያጋባ የወቅቱ ሐቅ! ማብቂያውን እናፍቃለሁ፡፡ በ ማሕሌት ፋንታሁን በሕይወታችን የምናደርጋቸውን እንቅስቃሴዎች ከመከወን እንድንቆጠብ ለራሳችን ስንነግር ወይም ውስጣችን ሲሰማው የፍርሐት ስሜት ተሰማ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.