The Voice of Freedom

Freedom of Expression For All Ethiopian Peoples , NOW ! ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት ለሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፣ አሁኑኑ ! Free all Ethiopian Jornalist and Political Prisoners, Stop the Persecution of Independent Press in Ethiopia, We shall prevail! Freedom! Freedom! Freedom! FREEDOM, FREEDOM !!!

Saturday, December 29, 2012

›
የመከላከያ ሚኒስቴር በድንጋጤ እየታመሰ ነው ::በርካታ ወጣት መኮንኖች ታስረዋል የመከላከያ ሚኒስቴር በድንጋጤ እየታመሰ ነው ::በርካታ ወጣት መኮንኖች ታስረዋል በአንድ ወገን የታጠረ...

›
በቡሬ ግንባር የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰራዊት እርስ በርሱ ተዋጋ ታህሳስ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢሳት የመከላከያ ምንጮች እንደገለጡት በቡሬ ግንባር በሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት ...
Friday, December 28, 2012

›
መንግሰት የኢንተርኔት ድረገጾችን እና ብሎጎችን እንደሚያፍን በይፋ አመነ ታህሳስ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አንዳንድ የኢንተርኔት ድረገጾች እና ብሎጎች በኢትዮጽያ እንደሚታገዱ የኢንፎርሜሽ...

›
ግራ የሚያጋባ የወቅቱ ሐቅ! ማብቂያውን እናፍቃለሁ፡፡ በ ማሕሌት ፋንታሁን በሕይወታችን የምናደርጋቸውን እንቅስቃሴዎች ከመከወን እንድንቆጠብ ለራሳችን ስንነግር ወይም ውስጣችን ሲሰማው የፍርሐት ስሜት ተሰማ...
Thursday, December 27, 2012

›
አስገድዶ መድፈር በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአምስት ዓመታት በፊት በመምህሯ መደፈሯ የተገለፀ አንዲት ተማሪ ሁኔታዉን ለሚመለከተዉ አካል አቤት ብትልም እስካሁን መፍትሄ አማግኘቷ አነጋጋሪ እንደሆነ የደረሰ...
Monday, December 17, 2012

›
በማረቃ ወረዳ አንድ ግለሰብ በፖሊስ ተገደለ ታህሳስ ፮(ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ታህሳስ 4 ቀን 2005 ዓም ማንነቱ ያልታወቀው ግለሰብ የተገደለው በወንጀል ተጠርጥሮ ከተያዘ በሁዋላ ነው። ግለሰቡ...
Thursday, December 13, 2012

›
BREAKING NEWS: Susan Rice Dropping Out U.N. envoy Susan Rice is dropping out of the running to be the next secretary of state...
Wednesday, December 12, 2012

በሁለት ቀናት ልዩነት ሦስት ጊዜ ቀብሯ የተፈጸመው ወላድ ጉዳይ እያነጋገረ ነው

›
በሁለት ቀናት ልዩነት ሦስት ጊዜ ቀብሯ የተፈጸመው ወላድ ጉዳይ እያነጋገረ ነው - አስከሬኗ ከመቃብር ወጥቶ ተገኝቷል በታምሩ ጽጌ የመጀመርያ ልጇን በቀዶ ሕክምና ከተገላገለች በኋላ ደም ፈሷት ሕይወ...
Monday, December 10, 2012

›
በእብሪተኛው የወያኔ አገዛዝ የተፈናቀሉ ኢትዮጵያዊያን ከሁለት ሰው በላይ ሆነው ማውራት ተከለለክሉ በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ጎጆ ቀልሰው ከሚኖሩበት ሰፈር ህገወጦች ናችሁ በሚል ሰበብ በማንአለብኝነት እብሪት በ...

‹አሜሪካ የመጣሁት ከቃሊቲ ስለሚሻል ብቻ ነው›› ዳዊት ከበደ (የቀድሞው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር)

›
‹አሜሪካ የመጣሁት ከቃሊቲ ስለሚሻል ብቻ ነው›› ዳዊት ከበደ (የቀድሞው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር) ‹‹አሜሪካ የመጣሁት ከቃሊቲ ስለሚሻል ብቻ ነው›› ዳዊት ከበደ የቀድሞው የአውራምባ ታይምስ ጋዜ...
Sunday, December 9, 2012

›
በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ የንብረት ውርስ ላይ ትእዛዝ ተሰጠ ህዳር ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከፍተኛው ፍርድ ቤት በ1ኛ ተከሳሽ በአቶ አንዷለም አራጌ ባለቤት ስም የተመዘገበው ...

›
በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ የንብረት ውርስ ላይ ትእዛዝ ተሰጠ ህዳር ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከፍተኛው ፍርድ ቤት በ1ኛ ተከሳሽ በአቶ አንዷለም አራጌ ባለቤት ስም የተመዘገበው ...

›
የወያኔ ፌደራል ፖሊስ በዩኒ ቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በመግባት የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ደበደበ December 8, 2012 በጂማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላነሷቸው የመብት ጥያቄዎች እንደተለመደው የጨካኙ ወያኔ አገዛዝ ፌድ...
Saturday, December 8, 2012

›
       ከጉራ ፈርዳ የተፈናቀሉ መታሠራቸውንና ገሚሶቹም ወደአምቦ መወሰዳቸውን መኢአድ ገለፀ           በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል፤ በቤንች ማጂ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ የሚኖሩ፤ ከዓመታት በፊት...
Friday, December 7, 2012

›
አስደንጋጭ መረጃዎች ፣- የማዕከላዊ ዘግናኝ ግፎችና ግፈኞቹ ከዚህ በፊት ታማኝ ከሆኑ የውስጥ ምንጮች ባገኘነው መረጃዎች ላይ ተመስርተን ባስነበብናቸው የተለያዩ ዘገባዎች ኮሚቴዎቻችንና ሌሎች ታሳሪ ወ...

ESAT Daliy News Amsterdam Dec 07 2012 Ethiopia

›

መንግሥት ሕገ-መንግሥቱን ጥሶ በሐይማኖታዊ ጉዳያችን ጣልቃ ገብቷል የሚሉት ኢትዮጵያዉን ሙስሊሞችም ሕገ-መንግሥቱ እንዲከበር አበክረዉ እየጠየቁ ነዉ

›
   መንግሥት ሕገ-መንግሥቱን ጥሶ በሐይማኖታዊ ጉዳያችን ጣልቃ ገብቷል የሚሉት ኢትዮጵያዉን ሙስሊሞችም ሕገ-መንግሥቱ እንዲከበር አበክረዉ እየጠየቁ ነዉ።የአዲስ አበባ ሙስሊሞች ዛሬ ከጁመዓ ሶላት በኋላ በተለይ የ...
Thursday, December 6, 2012

ESAT Daliy News Amsterdam Dec 06 2012 Ethiopia

›

›
ኢህአዴግ ኦነግን እያሰበ አስመራ ላይ አነጣጥሯል! ሃይለማርያም ኢሳያስን አነጋግራለሁ ማለትና የኦህዴድ ዕጣ   ኢህአዴግ ከወትሮው በበለጠ አስመራ ላይና አስመራን ተገን ያደረጉ ተቃዋሚዎች አስመልክ...
‹
›
Home
View web version

Gezahegn Abebe

https://eth-freedom.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.